የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለሁሉም የዞን መምሪያዎችና ተጠሪ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የመኪና እቃ አመታዊ ሎት 2 የመኪና እቃ ፋስት ሙቭ ሎት 3 የመኪና ጎማ ሎት 4 የመኪና ባትሪ እንዲሁም ለ 31 የዞን ሴክተር መ/ቤቶች፣ ለ 22 ወረዳዎች፣ ለ10 ከተማ አስተዳደሮች ለ 9 ክልል ተጠሪ መ/ቤቶች ሎት 5 የከባድ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት፣ ሎት 6 የቀላል ተሸከርካሪ ጥገና አገልግሎት ሎት 7 የመድን ዋስትና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ11/11/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ ተሸከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/016/2017 የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ (ለውጭ ጥገና አገልግሎት) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ 04/11/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲከስ አ.ማ የተለያዩ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ጥራታቸውን የጠበቁ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለጣ/ወ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በመደበኛ እና በተራድኦ በጀት ከዚህ በታች በየሎቱ በዝርዝር የተጠቀሱትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶችን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ መሳሪያ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፤ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች ምግብ ነክ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ሲገለገልባቸው የነበሩትን የተለያዩ ያገለገሉ የከባድና የቀላል መኪና ባትሪዎች እና ከባድና የቀላል መኪና ስፔር ፓርቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Procurement of software Licenses, Vendor Support and Spare parts for the Core data Center (MInT)
Nitrogen plant and spare parts
LOT 1. Procurement of Vehicles Double Cabin Diesel 4 WD Pick up With Field Kits and Spare Parts LOT2. Procurement of Station Wagons with Field Kits and Spare Parts
Procurement of Vehicles Double Cabin Diesel 4 WD Pick up with Field Kits and Spare Parts