60 Tenders Found
-
- መቐለ ከተማ ፡ ትግራይ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline እስከ 2/5/2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ድረስ
-
- ቄራ ሰፈር : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ለዳልጋ ከብት ሀሞት ታህሳስ 14 ቀን 2018 ዓ.ም እና ለኮንቴነር ሱቅ ታህሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ቀኑ በተመሳሳይ ሰዓት 4:00
-
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት በ10ኛው ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ
-
- ሻሸመኔ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline እስከ ታህሳስ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ
-
- ቦሌ ሚካኤል ኢጃ ዴቬሎፐር ህንጻ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ አስር (10) የስራ ቀናት (እስከ ህዳር 12 ቀን 2018 ዓ.ም) ከጠዋት 5፡00 ሰዓት ድረስ
-
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ከሎት 1-8 ያሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ከሎት 1-4 ማክሰኞ ህዳር 16 ቀን 2018ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4:15 የሚከፈት ሲሆን ከሎት5-8 ሀሙስ ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡15 የሚከፈት ይሆናል።
-
- አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከቀን ጀምሮ በ8ተኛው ቀን 8፡00 ድረስ
-
- ቄራ ሰፈር : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 11/04/2025
-
ብራና ማተሚያ ድርጅት ተረፈ ምርት (ቁርጥራጭ) ወረቀቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ኮንትራት ውል ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ከወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ በሚወስደው መንገድ 700 ሜትር ላይ በስተግራ በኩል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እስከ 11ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ
-
- ደብረ ብርሃን ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ የካላንደር ቀናት
-
ምስራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃላ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ፉርሽካ እና ፉርሸኬሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
- ጎተራ ማሳለጫ አካባቢ ከያሬድ ቤተ-ክርስቲያን በስተጀርባ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ
-
ዓባይ የህትመትና የወረቀት ፓኬጅንግ ፋብሪካ የተለያዩ የሕትመት ተረፈ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ ለአንድ አመት የሚቆይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
- ባህር ዳር አባይ ማዶ ኢንዱስትሪ መንደር : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/13/2025
-
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ምርት እና ተረፈ ምርቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- ባህር ዳር ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ
- Deadline 09/05/2025
-
- ጅማ ከተማ ሄርማታ መንቲና ቀበሌ ሸዋ ሆቴል ፊት ለፊት : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 08/13/2025
-
ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለጹትን የከብትና እና የዶሮ ተረፈ ምርቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- ላምበረት በሚገኘው አዲሱ የኤልፎራ ህንጻ ሶስተኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 07/26/2025
-
የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በዝግ ጨረታ መሠረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- አማራ ክልል ኮምቦልቻ (ወሎ) በዋናው መስሪያ ቤት እና ራስ ደስታ ዳምጠው ጎዳና ፓፓሲኖስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 07/29/2025
-
የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሠረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- አማራ ክልል ኮምቦልቻ (ወሎ) በዋናው መስሪያ ቤት እና ራስ ደስታ ዳምጠው ጎዳና ፓፓሲኖስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 07/28/2025
-
- አዲስ አበባ ከተማ ከጀርመን አደባባይ ወደ ሚካኤል አደባባይ በሚወስደው መንገድ ላይ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፈዴሬሽን ሕንፃ ስድስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 ወይም አሰላ- ቁሉምሳ : ኢትዮጵያ
- Deadline 07/17/2025
