Tender Detail

Tender Details

  • Company የምስራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃላ/የተ/ የግል ማህበር
  • Address ጎተራ ማሳለጫ አካባቢ ከያሬድ ቤተ-ክርስቲያን በስተጀርባ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-86-22-22-00
  • Website
  • Deadline20 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security2,000.00 (ሁለት ሺህ ብር)
  • opening date2025-10-20 00:00:00
  • Categories Animals , Animal Feed And Supply , Byproducts

ምስራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃላ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ፉርሽካ እና ፉርሸኬሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የምስራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃላ/የተ/ የግል ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2018-1

 

ድርጅታችን ምስራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃላ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ፉርሽካ እና ፉርሸኬሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም ግለሰብም ሆነ ድርጅት ቀጥሎ በተዘረዘረው ሁኔታ መሠረት ተጫርቶ መግዛት ይችላል።

 

ተ/ቁ

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የሚገኝበት ቦታ

1

ፉርሽካ (Course Bran)

ኩንታል

200 ኩንታል በላይ

በድርጅቱ መጋዘን

2

ፉርሽኬሎ (Fine Bran)

ኩንታል

150 ኩንታል በላይ

በድርጅቱ መጋዘን

 

  1. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ የሚገዙበትን የአንድ ኩንታል ዋጋ ቫትን ያካተተ በታሸገ የጨረታ ሰነድ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  2. ጨረታው በመጨረሻው በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል።
  3. የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2,000.00 (ሁለት ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  4. የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት ከተገለፀለት ጊዜ ጀምሮ ንብረቱን እንዲያነሳ በሻጩ ሲገለጽለት ወዲያውኑ ማንሳት አለበት፡፡
  5. ተጫራቾች ተረፈ ምርቱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 5፡30 ሰዓት ድረስ ማየት ይችላሉ።
  6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09-86-22-22-00 ወይም 09-77-92-93-52 ጎተራ ማሳለጫ አካባቢ ከያሬድ ቤተ-ክርስቲያን በስተጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ መጠየቅ ይችላሉ።

 

የምስራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃላ/የተ/ የግል ማህበር

 

 

Save Tender