Tender Detail

Tender Details

  • Company ቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ቅርንጫፍ - ኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline27 Oct 2026, 10:30 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityከጠቅላላው የጨረታ መጠን 2 % የጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ. ወይንም ጥሬ ገንዘብ
  • opening dateበተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4:40 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ይከፈታል::
  • Categories Animals , Animal Feed And Supply , Supply Of Animals

የካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ቅርንጫፍ – ኦሞራቴ ንዑስ ቅርንጫፍ ለ140 ተጠቃሚዎች 700 ፍየሎችን የማቅረብ ግዥ ጨረታ

ቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ቅርንጫፍ - ኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ቅርንጫፍ - ኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

Catholic Caritas Ethiopia Soddo Branch Omorate Sub Branch Office

የጨረታ ማስታወቂያ

በካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ቅርንጫፍ - ኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መሰረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በሁለት ወረዳዎች (ዳሰነች እና ኛንጋቶም) በተመረጡ 21 ቀበሌያት የሶስት አመት የልማት መርሃ ግብር (ፕሮጀክት) ቀርጾ ወደ ተግባር የገባ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ፕሮጀክቱ ከሚተገበርባቸው 21 ቀበሌያት ውስጥ ለፍየል ድጋፍ ለተመረጡ 140 ተጠቃሚዎች 700 ፍየሎችን እንድያሞክቱ ለተጠቃሚዎች ገዝቶ ለማቅረብ ይፈልጋል:: በዳሰነች ወረዳ (ራቴ:ከለዌ:ከለም:ቦርኮነች: እና አኮዶንጎሴ) በአጠቃላይ 5 ቀበሌያት ውስጥ የምስራጩ ይሆናል::

በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለአመቱ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የታክስ ከፋይነት ምዝገባ የምስክር ወረቀቶች ቅጂዎች በማቅረብ በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል::

ስለሆነም :-

  1. ጨረታው ክፍት በሆነ የአከባቢ ጨረታ አሰራር ይፈጸማል::
  2. የጨረታው ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት በካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ቅርንጫፍ - ኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በድርጅቱ ስም በኢትዮ. ንግድ ባንክ በተከፈተው የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000329846109 በማስገባትና የከፈሉበትን የባንክ ገቢ ደረሰኝ በማምጣት ከካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ቅርንጫፍ - ኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መግዛት ይቻላሉ::
  3. ሁሉም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላው የጨረታ መጠን 2 % የጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ. ወይንም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
  4. ሁሉም ተጫራቾች አንድ ኦሪጅናል ምልክት የተደረገበት "ኦሪጅናል" እና አንድ ቅጂ ልክ እንደ መጀመሪያው በተመሳሳይ መልኩ የተፈረመ እና ርዕሱን በመግለጽ "ኮፒ" የሚል ምልክት የተደረገበት ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  5. የጨረታ ማስታወቂያ በወጣ ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ የሚሸጥ ሲሆን በ8ኛ ቀን ከጧቱ 4:30 ሰዓት ገብቶ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4:40 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ይከፈታል::
  6. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው::

መ/ቤቱ

✨ messages.ai_summary
Catholic Caritas Ethiopia's Soddo branch seeks suppliers to provide 700 goats to 140 selected beneficiaries across 5 kebeles in Dasenech woreda, South Omo Zone. Open local tender; bidders must submit a valid renewed business license and VAT/tax registration certificates.
Save Tender