የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በዝግ ጨረታ መሠረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Kombolcha Textile Share Company (ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር)
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 031/2017
የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በዝግ ጨረታ መሠረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- የተለያየ መጠን ያላቸው የተጠናቀቁ የጨርቅ ተረፈ ምርቶች
- የተለያየ አይነት የጥጥ ቅሪቶችና ተረፈ ምርቶች
- የተለያዩ አይነት ብረታ ብረት ፤ መለዋወጫ ዕቃዎችና ማሽኖች
- የተለያየ መጠን ያላቸው የተጋቡ የፕላስቲክ ጀሪካኖችና የብረት በርሜሎች እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች
በጨረታው ማንኛውም በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው ግለሰብ ወይም ድርጅት መሃተፍ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከአክሲዮን ማኅበሩ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ አበባ ወይም ከዋናው መ/ቤት ኮምቦልቻ መግዛት ይችላሉ፡፡
ዕቃዎቹን ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ - አርብ ከ 2፡00 - 10፡00 እና ቅዳሜ ከ 2፡00 -6፡00) ዋናው መ/ቤት ኮምቦልቻ በመመልከት የሚገዙበትበን ነጠላ ዋጋ አ/ማህበሩ ባዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በትክክል በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በጨረታ መመሪያው ላይ የተገለጸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ወይም በ (CPO) በማስያዝ ከላይ በተገለጹት ቦታዎች ላይ በመገኘት ዋጋ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ በ 3ኛው ቀን ኮምቦልቻ /ወሎ/ በሚገኘው በዋናው መ/ቤት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን የሕዝብ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡
አ/ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-
ስልክ ቁጥር፡- 033-5510627 / 5510211 (ኮምቦልቻ)
011-5511805/5530124 (አዲስ አበባ)
ራስ ደስታ ዳምጠው ጎዳና ፓፓሲኖስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አ.ማ
