386 Tenders Found
-
- ከቄራ ወደ ሜክሲኮ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር እልፍ ብሎ በቀድሞው የአትክልትና ፍራፍሬ ንግድ ሥራ ዘርፍ ዋና መ/ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት
-
- መካኒሳ ዋናው መስሪያ ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ከጥቅምት 10 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 25 /2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ
-
- አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ከጳውሎስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/29/2025
-
- ደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት
-
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ በ2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት እስከ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ
-
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- መምህራን ኮሌጅ አጠገብ ካቶሊክ ህንፃ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ቢሮ 2ኛ ፎቅ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 11/07/2025
-
- ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/28/2025
-
- ሜክሲኮ አደባባይ ከፖሊስ ሆስፒታል ጀርባ አልሳም የመኖሪያ መንደር ፊት ለፊት ከብስራት ሆቴል አጠገብ ብርሃን ለሕፃናት ህንፃ፣ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት
-
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ አሮጌ ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ኮምቦልቻ ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ብቻ
-
- ቴዎድሮስ አደባባይ በሚገኘው ሕብረት ኢንሹራንስ ሕንፃ ዋና መ/ቤት 9ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/31/2025
-
- ካዛንቺስ አካባቢ ከእናት ባንክ ዋ/መ/ቤት ጎን በሚገኘው የኢትስዊች ህንፃ 2ኛ ፎቆ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/21/2025
-
- ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ ከካፍደም ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 700 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/21/2025
-
- አሶሳ ፡ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት
-
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
- አዲስ አበባ ከተማ ወረዳ 03 በተለምዶ አያት ኮንዶሚኒየም ከጠበል መድኃኒአለም ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት
-
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ህንፃ 15ኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/21/2025
-
- ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት
-
ቱምሣ ዴቬሎፕመንት ግሩፕ ያገለገሉ መኪኖችን በጨረታ ለማስወገድ ይፈልጋል፡፡
- ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት ቢፍቱ አዱኛ ህንጻ 10ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 16 ቀናት
-
- ሐዋሳ ከተማ መነሃሪያ ክፍለ ከተማ በአሮጌው መነሃሪያ ጎን በሚገኘው የድርጅቱ ሕንጻ : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/20/2025
-
- አፍንጮ በር ፍቅር ኘላዛ ቢሮ ቁጥር 402 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ
