በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የስልጠና ዓይነቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የተማሪዎች ዴስክ እና ጥቁር ሰሌዳ በጨረታ መለያ ቁጥር ጋም-ትም-ዕቃ-መደ-ዴስከ-01-2018 እንዲሁም ከEETOL በተገኘ በጀት ለ2018 ትምህርት ዘመን በኢታንግ ልዩ ወረዳ ለሚገኙ ሦስት የስደተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች (ለቴርኮዲ፣ ጉኜል እና ኩሌ) ለመምህራንና ለአስተዳደር ሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በግዥ መለያ ቁጥር GaREB-GEQIP-E-Non-con-EETOL-2017-3 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ መጋላ 2ኛ ደ/ት/ቤት/ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የ404ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የኢትዮ-ጃጋን ህዳሴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት እቃ፣ የስፖርት ትጥቆች፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የትም/እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግሥታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከፕላን ኢንተርናሽናል ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት በድርጅቱ ለታቀፉ ተማሪዎች የሚሆን የመማሪያ ቁሳቁስ ደብተር፣ ቢክ እስክሪብቶ፣ እርሳስ እና ደስታ ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሲ/ብ/ክ/መ/ ስር የሚገኘው ቦሪቻ ኮን/ኢን/ኮሌጅ 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የስልጠና ዕቃ፤ ማሽነሪዎችና አላቂ የስልጠና ዕቃዎችን በግልፅ አገራዊ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የላን ጉራ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ እና ክህሎት ቢሮ የቂርቆስ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የተለያዩ ቋሚና አላቂ የሥልጠና ግብአቶች፣ ቋሚ የቢሮ መገልገያዎች፣ አላቂ የቢሮ መገልገያዎች፣ የደንብ ልብስ እና የፅዳት እቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጽትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 103ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት የኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ግልፅ ጨረታ ቁጥር 001/2018 ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል።
የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ ፕሮግራሞች ስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ እቃዎችን ለመግዛት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መስፈርት የሚያሟሉ አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር የአንዶዴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴላ መታሰቢያ አንደኛ ደረጃ ልዩ ፍላነት ት/ቤት በ2018 አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ.2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ አቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ለ1ኛ ዙር ለሥልጠና የሚውል የእስቴሽነሪ፣ የኤሌክትሪክ/ኤሌክትሮኒክስ፣ የኮንስትራክሽን፣ የጋርመንት፣ የአውቶሞቲቭ፣ ለሆቴል እና ለውበት ሳሎን ማሠልጠኛ የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአቃቂ/ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ በሎት 1. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ በሎት 2. የደንብ ልብስ፣ በሎት 3. ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ በሎት 4. አላቂ የህክምና ዕቃዎች በሎት 5. ቋሚ ዕቃዎች፣ በሎት 6. የትምህርት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሰበታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም ፡- + የደንብ ልብሶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች + አላቂ የትምህርት ዕቃዎች + አላቂ የፅዳት ዕቃዎች + ልዩ ልዩ መሣርያዎች ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ስመግዛት ይፈልጋል፡፡