የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 103ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ዕዝ ጠ/መምሪያ የ103ኛ ኮር መምሪያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 103ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
-
- ሎት 1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያ
- ሎት 2 አላቂ የፅዳት እቃዎች
- ሎት 3 የስልጠና መርጃ እቃዎች
በዚህም መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብርከፋይ ሰርተፍኬት፣ የቫት ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸውን ይጋብዛል፡፡ ተጫራቾቹ የጨረታውን ዝርዝር መመሪያና ዝርዝር ሰነድ የያዘ 200.00 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ግምቢ የምዕራብ ወለጋ ዞን አስተዳደር ጊቢ የሚገኘው የ103ኛ ኮር ፋይናንስ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የማዕከላዊ ዕዝ ጠ/መምሪያ የ103ኛ ኮር መምሪያ
