የነጌሌ አርሲ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለነጌሌ አርሲ ከተማ ለመንግስት መ/ቤቶች ለ2018 በጀት 7. አመት በጠኛ ዙር ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሸዋ ዞን የመተሃራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች ለ2018 ዓ/ም የበጀት ዘመን በአዲሱ የመንግስት የግዢ መዋቅር የሥራ ሂደት መሠረት ግዢ ለመፈጸም እና በሥራ ላይ በማዋል አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእቃ አይነቶችን አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚያስፈልጉትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ለቢሮ መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በማ/ኢ/ከልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽሕፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በተፈቀደው መደበኛና ካፒታል በጀት በወረዳችን የሚገኙ አጠቃላይ ሴከተር መ/ቤቶች እና የቋንጤ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ሒልተን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ንብረትነቱ የልማትና ሆቴል ማህበር (አ.ማ) የሆኑ አገልግሎት የሰጡ ቴሌቪዥኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ሊገዛቸው ያቀደውን የተለያየ ዓይነት ዕቃዎችና አገልግሎቶች ግልጽ ጨረታ በማውጣት መስፈርቱን ከሚያሟሉ ድርጅቶች የሚፈለጉ ዕቃዎች እና አገልግሎቶቹ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2018 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚያመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች ግብዓት የሚውሉ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎችንና በአጠቃላይ ለምርምር ሥራ የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጂማ ዞን የሸቤ ሰንቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእቃ አይነቶች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአጋዝያን ቁ.3 2ኛ ደ/ት/ቤት በ2018ዓ/ም በጀት ዓመት የሚከተሉት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፈጬ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለጸውን መመሪያ /መረጃዎች በማቅረብ/ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
የቱሉቦሎ ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ለሥልጠና የሚውሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ ብትን የደንብ ልብሶችን ፣የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የግንባታ መሳሪያዎችን፣ የፈርኒቸር፣ መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የመካኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ስር የሚገኘው የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2018 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች ያሉትን የግንባታ ስራዎች እና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኘው የመሿለኪያ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የየማነብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ምግዛት ፈለጋል።
የምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ ዕቃዎች፡- የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት፤ ቋሚ ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ሳይክል ጎማ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የግንባታ ዕቃዎች የቴክኒክ (የሥልጠና) መሣሪያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉምሩከ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ belt and radiator TV: bearing: usb cable እና የተለያዩ ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች በግልዕ እንዲሁም ተሽከርካሪ እና የተለያዩ የፈርኒቸር እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2ዐ18 የበጀት አመት ለክ/ከተማው ሴክተር መ/ቤቶች የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለከፍለ ከተማው ሴክተር መስሪያ ቤቶች እና ለማዘጋጀ ቤት አገልግሎት የሚውሉ፤- ሎት 1 ጽህፈት መሳሪያዎች፤ ጽዳት እቃዎች እና ሌሎች አላቂ እቃዎች ሎት 2 የመኪና ጎማዎችን፤ ኤሌከትሮኒክስ እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ድርጅቶች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕ/ሐረርጌ ዞን በቦኬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 የድል ፍሬ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ያላቸውን እቃዎችና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ብቁ ከሆኑ ተወዳዳሪዎች ከታች በሎት የተዘረዘሩትን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል::