Tender Detail

Tender Details

  • Company Hilton Addis Ababa (ሒልተን አዲስ አበባ)
  • Address Menelik II Avenue, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 011 517 0000
  • Websitehttps://www.hilton.com/en/hotels/addhitw-hilton-addis-ababa/
  • Deadline01 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security10% /አስር በመቶ/
  • opening date2025-09-02 00:00:00
  • Categories Electronics Materials , Used Items

የአዲስ አበባ ሒልተን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ንብረትነቱ የልማትና ሆቴል ማህበር (አ.ማ) የሆኑ አገልግሎት የሰጡ ቴሌቪዥኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Hilton Addis Ababa (ሒልተን አዲስ አበባ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 03/2025

 

የአዲስ አበባ ሒልተን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ንብረትነቱ የልማትና ሆቴል ማህበር (አ.ማ) የሆኑ አገልግሎት የሰጡ ቴሌቪዥኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለ አሻሻጡ የተዘጋጀውን ፎርም ከአዲስ አበባ ሒልተን ኢንተርናሽናል ሂሳብ ክፍል የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡

  • ለጨረታ የሚቀርብ ማንኛውም ተወዳዳሪ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው ሆኖ ፈቃዱም በ2017 ዓ.ም የታደሰ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ቴሌቪዥኖቹን ከነሐሴ 19 ቀን እስከ ነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ. ም ከጠዋቱ 3:30 እስከ 6፡00 ብቻ የጨረታ ሰነዱን እየገዙ ማየት ይቻላል፡፡ ነገር ግን ሁሉም ተጫራቾች በተገኙበት መነሻ ሰዓት 4፡00 ሰዓት ብቻ በመሆኑ ከ4፡00 ሰዓት በኋላ ዘግይቶ የሚመጣ ተጫራች እንደማንቀበል በቅድሚያ እናሳውቃለን፡፡
  • ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ነሐሴ 23 እና ነሐሴ 26 ቀን 2017 ዓ. ም በሥራ ሰዓት ብቻ ሒልተን አዲስ አበባ ዳይሬክተር ኦፍ ፋይናንስ ቢሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ዋጋ 10% /አስር በመቶ/ የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ሲ.ፒ.ኦ. ያልቀረበበት እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ የሌለው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም /ከጨረታው ውጭ ይሆናል/፡፡
  • ጨረታው ነሐሴ 27 ቀን 2017 ዓ. ም ከጠዋቱ በአራት ሰዓት ተኩል (4፡30) ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ሒልተን የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  • ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • አሸናፊውን ካሳወቅን ቀን ጀምሮ በ5 ቀን ውስጥ ገንዘቡን ከፍሎ ዕቃውን በሙሉ ማንሳት አለበት፡፡

ሒልተን አዲስ አበባ

 

Save Tender