በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ሊገዛቸው ያቀደውን የተለያየ ዓይነት ዕቃዎችና አገልግሎቶች ግልጽ ጨረታ በማውጣት መስፈርቱን ከሚያሟሉ ድርጅቶች የሚፈለጉ ዕቃዎች እና አገልግሎቶቹ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ሊገዛቸው ያቀደውን የተለያየ ዓይነት ዕቃዎችና አገልግሎቶች ግልጽ ጨረታ በማውጣት መስፈርቱን ከሚያሟሉ ድርጅቶች የሚፈለጉ ዕቃዎች እና አገልግሎቶቹ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ለ2017 በጀት አመት ሊገዛቸው ያቀደውን የተለያየ ዓይነት ዕቃዎች ግልጽ ጨረታ በማውጣት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፤ የፕሪንተር ቀለሞች፣ እስቴሽነሪ እቃዎች ፣የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ጥገና መስፈርቱን ከሚያሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት/ ማሰራት ይፈልጋል፡፡