በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ለ2017 በጀት አመት ሊገዛቸው ያቀደውን የተለያየ ዓይነት ዕቃዎች ግልጽ ጨረታ በማውጣት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፤ የፕሪንተር ቀለሞች፣ እስቴሽነሪ እቃዎች ፣የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ጥገና መስፈርቱን ከሚያሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት/ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Addis Ababa City Communication Bureau (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ)
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ለ2017 በጀት አመት ሊገዛቸው ያቀደውን የተለያየ ዓይነት ዕቃዎች ግልጽ ጨረታ በማውጣት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፤ የፕሪንተር ቀለሞች ፣ እስቴሽነሪ እቃዎች ፣ የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ጥገና መስፈርቱን ከሚያሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት/ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የጨረታው አይነት ዝርዝር |
ለጨረታ ማስከበሪያ |
ምርመራ |
|
ሎት 1 |
የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች |
20,000 |
ናሙና መቅረብ አለበት |
|
ሎት 2 |
እስቴሽነሪ እቃዎች እና የፕሪንተር ቀለሞች |
10,000 |
ናሙና መቅረብ አለበት |
|
ሎት 3 |
የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ማሽኖች |
5,000 |
|
በዚሁ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ ተጫራቾች ፡-
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም በአቅራቢያዎች ዝርዝር እና በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው::
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ፒያሳ በሚገኘው አደዋ ሙዝየም መታሰቢያ በሰሜን ጀግኖች በር ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተመሰከረለት የክፍያ ትዕዛዝ (cpo) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ስም በማሰራት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- እያንዳንዱ ተጫራች ፋይናንሻልና ቴክኒካል በተለያየ ፖስታ አሽጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋጋ ሞልተው በድርጅቱ ማህተም ማስገባት አለባቸው::
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ተዘግቶ 4፡00 ሰአት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ አደዋ ሙዝየም ማታሰቢያ በሰሜን ጀግኖች በር አደራሽ ይከፈታል፡፡
- ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ጨረታው መዝጊያ መከፈቻው የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡- ፒያሳ በሚገኘው አድዋ መዝየም ማታሰቢያ በሰሜን ጀግኖች በር ቢሮ ቁጥር 5
ስ.ቁ 011-8127715 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ
