ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ (መኪና፣ የውሃ ቱቦ፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ቆራሌ ብረቶች እና ሌሎች) - ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቹ የሚገኙ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ ንረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ (ብሪጅስተን ጎማ 7.50 R16 እና የተለያዩ መለዋወጫዎች) - ካርተር ሴንተር ኢትዮጵያ (The Carter Center)
ያገለገሉ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ ተሳቢዎች፣ አውቶቢሶች፣ የእርሻ መሳሪያዎችና ዶዘሮች ሽያጭ (3 ሎቶች) - የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች የሽያጭ ጨረታ – ቤንሻንጉል ጉሙዝ ፋይናንስ ቢሮ።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት በተያዘው በጀት ዓመት የተለያየ አይነት ያገለገሉ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ (ግልጽና ሐራጅ ጨረታ ቁጥር 28/2019 - 36/2019) - በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች ሽያጭ (ግልፅና ሐራጅ ጨረታ) ማስታወቂያ ቁጥር 07-2019 - በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ በስክራፕ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Plan International African Union Liaison Office (Plan AULO) would like to invite potential bidders to buy a used office vehicle with the details below.
የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ (ግልፅና ሐራጅ ጨረታ) ማስታወቂያ ቁጥር 13/2019 - በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
Sale of Used Vehicles (Toyota Land Cruiser and Hilux) - ETH4991 - UNDP Ethiopia
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አባል የሆነው ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃላ/የተወሰነ የግል ማህበር ለሥራ አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የሬንጅ ባዶ በርሜሎች (Bitumen Barrel) ሣይዝ ባለ 60*70 የሆነ በቁጥር 10,000 /አስር ሺህ/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የዘመን ኢንሹራንስ አ/ማ ኩባንያ የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት እና ሌሎችን ቁራቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ እና ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በመጋዘን የተጠራቀሙ ጋዜጦችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል (በድጋሚ የወጣ የንብረት ማስወገድ ጨረታ)
የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ከዚህ የሚከተሉትን የህትመት ዕቃዎችና ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን እንይ ጀነራል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በካራቆሬ ዋና መ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ቁሳቁሶችን፣ እንዲሁም አዋሽ ከአዲስ አበባ 35 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ሌመን ከተማ ሳይደርስ የሚገኝ በግምት 1,460 ኩንታል የአርማታ ብረት፣ በአወዳድሮ ሽያጭ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ድርጅታችን አፍሪካን ሌክስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል/ማህበር የቶዮታ፣ ኪያ፣ ፎርድ፣ ኒሳን፣ ቤኤም ደብሊው እና ላንድሮቨር የመኪና መለዋወጫ እቃዎችን (Spare Parts) በክፍት ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች እና ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2019 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡