በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በሮቤ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው የሚገኙ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ ቆርቆሮዎች፣ የሶላር ባትሪዎች እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት እስቴሽነሪ፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የጽዳት እቃ፣ ቋሚ እቃ፣ ኤሌክተሮኒክስ፣ የሚወገዱ ብረታ ብረት /ቆራሊዮ/ ሽያጭ እና ለደ/ጨ/ወ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት በመደበኛ ካፒታል በጀት በወለዲ - ሲትረ - ሃሮዩ እና ሜጢ - ሰርጤ ቀበሌዎች ለሚሰራው የመንገድ ጥገና ሥራ የሚሆኑ ማሽነሪዎች ለመከራየት ለመግዛት/ በሎት ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
ላፓልማ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሂሳብ አጣሪ ኮሚቴው በተሰጠው ኃላፊነት መሰረት አዲስ አበባ ቃሊቲ አምባሰል መጋዘን ግቢ ውስጥ የሚገኙ የፋብሪካው ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪ እና ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ02/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በአክሽን ኢትዮጵያ (auction ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተጋቡ የኬሚካል የብረት በርሜሎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡- ሎት 01 የሲሚንቶ አቅርቦት፣ ሎት 02 የበር ስራ፣ ሎት 03 ኤጋ የጣራ ክዳን ቆርቆሮ፣ ሎት 04 ጠፈላማይ የገበሬ ማስልጠኛ ተቋም ጥገናና እድሳት ግንባታ፣ ሎት 05 የኩል መስክ እናቶች ማረፊያ ግንባታ፣ ሎት 06 የእንጃፋት እንስሳት ክሊኒክ ግንባታ፣ ሎት 07 ሃዋ ሚካኤል የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች መማሪያ ክፍል ግንባታ፣ ሎት 08 የማሽን ኪራይ ጨረታ፣ ሎት 09 የአርባቱ እንስሳ ውቅር ቤተክርስቲያን የብረት መጠለያ ስራ ጨረታ፣ ሎት 10 የፍትህ ቢሮ እድሳት /ጥገና/ ጨረታ በመደበኛና በተራድኦ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው (የህንጻ መሣሪያ) ፌሮ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement of Routers, different office furniture and metal works as per stated below
ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ አዳዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የእጅ ሞባይሎች ቀፎዎች፣ የቤት ስልኮች እና ሞደሞች፣ የፓወር እና ኔትዎርክ ስፔር ፓርቶች፣ የፊክስድ ኔትዎርክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዐይነት ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር ሲፒዩ እና ሞኒተሮች፣ የተለያዩ ዓይነት ራኮች፣ የኔትዎርክ አንቴናዎች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ፕሪንተሮች፣ ፋክስ ማሽኖች፣ ሲግኒቸር ፓዶች፣ ስካነሮች እና የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች፣ ያገለገሉ ላፕቶፖች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ስፔር ፓርቶች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ሰርቨሮች፣ የተለያዩ የአይሲቲ ስፔር ፓርቶች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ስክራኘ የፖል እንጨቶች፣ ብረታብረቶችንና ራኮችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ አዳዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የእጅ ሞባይሎች ቀፎዎች የቤት፣ ስልኮች እና ሞደሞች፣ የፓወር እና ኔትዎርክ ስፔር ፓርቶች፣ የፊክስድ ኔትዎርክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዓይነት ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር ሲፒዩ እና ሞኒተሮች፣ የተለያዩ ዓይነትራኮች፣ የኔትዎርክ አንቴናዎች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ፕሪንተሮች፣ ፋክስ ማሽኖች ሲግኒቸር ፓዶች፣ ስካነሮች እና የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች፣ ያገለገሉ ላፕቶፖች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ጄኔሬቶሮች፣ የተለያዩ የመኪና ስፔር ፓርቶች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ሰርቨሮች፣ የተለያዩ የአይሲቲ ስፔር ፓርቶች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ስክራኘ የፖል እንጨቶች፣ ብረታ ብረቶችንና ራኮችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የንግሰት ዘውዲቱ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ፍቼ ከተማ የሚገኘው የቶርብን ቡርቃ አሼ ወተት አምራቾች ኅ/ሥራ ማኅበር በ2018 SNV የተባለ መንግሥታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትነ ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የይ/ዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ በህክምና ኮሌጁ ውስጥ አገልግሎት የሚሰጥ የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች CBC or Hematology Analizer Machine፣ OR Liyht፣ Electro Surgical Machine /Cautery Machine for Major Operation Department/፣ ለደምብ ልብስ አገልግሎት የሚሆኑ ጨርቃ ጨርቆች እና አልባሳት፣ ለውሃ ቧምቧ የሚሆኑ የመለዋወጫ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ለመድኃንት ክፍል የሚሆን የመድኃኒት መደርደሪያ በአሉምኒየም ብረት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለምስራቅ ኢትዮጵያ ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ፕሮጀክት የሚውሉ External lighit pole, external light and flood lighit fixture በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን ከዚህ በታች በጥቅል ስም የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግል አሮጌ ብረታ ብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአምቦ ወሊሶ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ላይ ለOverpass Brige አገልግሎት የሚውል Supply of Elastomeric Bearings ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡