Tender Detail

Tender Details

  • Company ቶርብን ቡርቃ አሼ ወተት አምራቾች ኅ/ሥራ ማኅበር
  • Address በሰሜን ሸዋ ዞን ፍቼ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912488276
  • Website
  • Deadline26 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-29 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working , Cargo Vehicle , Vehicle

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ፍቼ ከተማ የሚገኘው የቶርብን ቡርቃ አሼ ወተት አምራቾች ኅ/ሥራ ማኅበር በ2018 SNV የተባለ መንግሥታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትነ ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ቶርብን ቡርቃ አሼ ወተት አምራቾች ኅ/ሥራ ማኅበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1

 

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ፍቼ ከተማ የሚገኘው የቶርብን ቡርቃ አሼ ወተት አምራቾች ኅ/ሥራ ማኅበር በ2018 SNV የተባለ መንግሥታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት

  • ለማኅበሩ ሥራ አገልግሎት የሚውል አይሱዙ የጭነት መኪና አባማ የ2025 ሞዴል የሆነውን ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች ላይ መግዛት
  • የወተት ብዶን ከብረት የተሠሩ 50 ሊትር የሚይዝ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

  1. ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባወጣው የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበት ማስረጃ የሚያቀርቡ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ ሰለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ንግድ ፍቃዳቸው የታደሰና ከሚወዳደሩበት ዘርፍ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው መሆን አለበት።
  3. ተጫራቾቹ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) ብር ብቻ በመክፈል የቶርብን ቡርቃ አሼ ወተት አምራቾች ኅ/ሥራ ማኅበር የበፊቱ ስላለ ዩኒየን ሕንፃ 3 ብሎክ ቢሮ ቁጥር 2 ማናጀር ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ጨረታው በ22ኛው ቀን ከረፋዱ 5፡30 ሰአት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  5. ማኅበሩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ – በሰልክ ቁጥር 0912488276/0910869453/0921204492/ በመደወል በግንባር ቀርበው መረዳት ይችላሉ።

 

ቶርብን ቡርቃ አሼ ወተት አምራቾች ኅ/ሥራ ማኅበር

 

Save Tender