አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተጋቡ የኬሚካል የብረት በርሜሎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማ
የጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተጋቡ የኬሚካል የብረት በርሜሎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው ከህዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ቃሊቲ ፋብሪካችን ቅጥር ግቢ ድረስ ቀርቦ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 (ሀያ ሺ) በማስያዝ ማስገባት ይቻላል። ጨረታውም ታኅሣሥ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 4፡15 ይከፈታል።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር -
0114-390267/
0114-391553
አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማ
