Tender Detail

Tender Details

  • Company የንግስት ዘውዲቱ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ወረኢሉ
  • Address , Phone: 0914067589
  • Website
  • Deadline20 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security2%
  • opening date2025-12-20 00:00:00
  • Categories Road And Bridge Construction , Metals And Metal Working

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የንግሰት ዘውዲቱ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

የንግስት ዘውዲቱ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ወረኢሉ


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የንግሰት ዘውዲቱ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

ሎት1 የጥገና እና የድሳት ስራ 1ኛ የጣራ ስራ 2ኛ የበርና የመስኮት ስራ 3ኛ የብየዳ እና ብረታብረት ስራ 4ኛ የቀለም ቅብ ስራ 5ኛ የመስታወት ስራ 6ኛ የኤሌክትሪክ ስራ 7ኛ የፊኒሽንግ ስራ።

ሎት 2 የኮብልስቶን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲወዳደሩ ሆስፒታሉ ይጋብዛል።

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የግንባታ ስራ ፈቃድ ከደረጃ ቪሲ ጂሲ 7 እና ከዚያ በላይ የንግድ ፍቃድ ያላቸው።
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TINያላቸው።
  4. የግዡው መጠን ከ200,000/ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት | የቫት/ ከፋይነት የተመዘከቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  5. ከተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
  6. ይህ ማስታወቂያ በአድስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከቀን 20/3/2018 ዓ.ም ጀምሮ የጥገና እና የድሳት ስራ የኮብልስቶን ስራ ለ21 ተከታታይ ቀናት በደቡብ ወሎ ዞን በወረኢሉ ከተማ በንግስት ዘውዲቱ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግዥ ፋይናስ ቢሮ ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፌኬሽን/ ከጨረታ ሰነዶች ማግኘት ይችላሉ። በጨረታ ሰነዱ ላይ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም።
  7. በጨረታ ከሚሰራው ስራ ጋር በተያያዘ የመልካም ስራ አፈፃፅም የምስክር ወረቀት ከታወቀ ድርጅት ማቅረብ የሚችል።
  8. በተሰጠው የጊዜ ገደብ በዲዛይኑ በስራ ዝርዝር መሰረት አጠናቆ ማስረከብ የሚችል።
  9. በጨረታ አሸናፊ ምክንያት ሥራው ቢጎተት፣ ቢበላሻ ወይም ከዲዛይኑ ውጭ ቢሰራ እና በመሀንዲሱም ከተረጋገጠ አሸናፊው ድርጅት ኃላፊነቱን ሙሉ በሙሉ ይወስዳል
  10. የጨረታ ሰነዶች ከግዥ ፋይናስ ገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 5 የማይመለስ 500 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  11. ማህንድሱ ባዘጋጀው ስራ ዝርዝር ውስጥ አንድ ዋጋ ሳይሰጥበት ቢቀር ተጫራቹ ድርጅት ከጨረታ ውጭ ይደረጋል
  12. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋውን /ቫቱን/ ጨምሮ 2% ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም ሲፒኦ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው። ማንኛውም ተጫራች ተወደድሮ ባሸነፈበት ዝርዝር ጥቅል ዋጋ መሰረት የውል ማስከበሪያ 30% ማስያዝ ይኖርበታል።
  13. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን አንድ ወጥ በሆነ ፖስታ በጥንቃቄ አሽጎ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር እስከ 22ኛው ቀን 8፡00 ስዓት ላይ ታሽጎ የጨረታ ሳጥኑ በንግስት ዘውዲቱ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግዥ ፋይናስ ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ በዛው 22ኛው ቀን 8፡30 ላይ በይፋ ይከፈታል። የጨረታው መከፈቻው ቀን በበዓል እና ቅዳሜና እሁድ ቀን ከሆነ የጨረታ መክፈቻ ቀን በስራ ቀን እንዲሆን ይራዘማል።
  14. መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  15. ለበለጠ መረጃ፡- 033 116 0628 / 09 14 06 75 89 መ/ቤቱ ድረስ በአካል በመቅረብ በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።

 

የንግስት ዘውዲቱ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

ወረኢሉ

Save Tender