LOT 355 ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የጄነሬተር መለዋወጫ እቃ ግዥ wkush (ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ)
በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የተለያዩ ያገለገሉ መኪኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የአሊቾ ዉሪሮ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የቢሮ ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የአሊቾ ዉሪሮ ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የጊንዶ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ት ቤት የቤተ- ሙከራ ክፍል ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት ሎት 1 - የፈርኒቸር ዕቃዎች እና ሎት 2 - የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ግብርና መምሪያ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የእንስሳት መድኃኒትና መገልገያ ቁሳቁስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የሁልበረሰግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሁልበራግ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ለሆነው ሎዳር ማሸን የሚሆን ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
LOT- 370 Purchase Requisition of service (የወንበር ገጠማ የአገልግሎት ግዢ)
ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መ/ባህል ቱሪዝም ቢሮ 2017 በጀት ዓመት ለሙዚቃ የሚውል ዕቃዎችን ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 188 የግብርና ምጣኔ ሐብት ት/ት ክፍል አላቂ እቃዎች ግዥ በድጋሚ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በተለያዩ ዞኖች፤ ወረዳዎችና ጤና ኬላዎች በቤተሰብ ደረጃ እየተተገበረ የሚገኘውን የመካከለኛ የምግብ እጥረት በሽታ ህክምና አገልግሎት ለመገምገምና ድጋፍ ለመስጠት ለድጋፋዊ ክትትል አገልግሎት የሚውል /1/ መኪና/ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
ሎት 327 ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉል የደንብ ልብስ ግዢ ፡፡
ሎት 331 ለተፈጥሮ ሀብት አያያዝ ት/ት ክፍል የተለያዩ ቋሚ እቃዎች ግዥ
ሎት 348 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የማህጸን እና ጽንስ ት/ት ክፍል ቋሚ እቃዎች ግዥ(2017)
ሎት 214 የባዮ ቴክኖሎጂ ት/ት ክፍል የተለያዩ የላብራቶሪ እቃዎች ግዥ.
ሎት 207 የሲቪል ምህንድስና ት/ት ክፍል ቋሚ የላብራቶሪ እቃዎች ግዥ.
ሎት፡- 181 የእፀዋት ሣይንስ ት/ት ክፍል ቋሚ የላቦራቶሪ እቃዎች ግዥ/2017/
ሎት 191 ለሆርቲካልቸር ት/ት ክፍል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የላቦራቶሪ እቃዎች ግዥ/2017/
Gubrye Abafransua Primary School Now invites all eligible and qualified Contractors who are financially and technically capable to furnish the necessary labor to undertake the following project without advance payment at Gubrye Abafransua Primary School
ሎት 162 የተማሪ መቀመጫ ኮምባይንድ ዴስክ ግዥ.