ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መ/ባህል ቱሪዝም ቢሮ 2017 በጀት ዓመት ለሙዚቃ የሚውል ዕቃዎችን ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ባህል ቱሪዝም ቢሮ
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መ/ባህል ቱሪዝም ቢሮ 2017 በጀት ዓመት ለሙዚቃ የሚውል ዕቃዎችን ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ Bid Bond /Cpo/ |
|
1 |
የሙዚቃ መሣሪያ |
10,000 |
|
2 |
ካዝና |
1,000 |
- ተጫራቾች በዘርፉ የታደስ የሥራ ፍቃድና የዘመኑን የሥራ ግብር አጠናቆ የከፈሉበት ማስረጃ፣ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት፡ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ፣ የንግድ መለያ ቁጥር ጨምሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ለ15 የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ባህል ቱሪዝም ቢሮ በአካል በመምጣት ወይም በተወካይ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመክፈል ሰነድ መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድና ሌሎች ማስረጃዎች ኦርጅናልና ከፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕና የጨረታውን ስምና ቁጥር በመጥቀስ በ3/6/2017 ዓ.ም እስከ 21/6/2017 ዓ.ም 11፡30 ሰዓት ድረስ ለተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ መጨመር ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታውን በ24/6/2017 ዓ.ም በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸዉ በተገኙበት በኮሌጁ ይከፈታል፡፡
- ቢሮው የተሻለ ሁኔታ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- አሸናፊው ከተረጋገጠ በኋላ ወዲያውኑ ሌሎች ያስያዙት ዋስትና ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) ይመለሳል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሀሳብና ዋጋ ታክስን የሚያካትትና የማያካትት መሆኑን በትክከል መግለጽ አለበት፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ሀሳብና ዋጋ ላይ ፊርማቸውን፣ ቀንና የድርጅቱ ማዕተም ማሳረፍ ይኖርባቸዋል፡፡
- አሸናፊው ተጫራች አገልግሎቱን ሙሉ በሙሉ በውሉ መሰረት ማጠናቀቃቸውን ከተረጋገጠ በኋላ ሙሉ ክፍያ ይከፈላቸዋል፡፡
- የጨረታው መክፈቻው በበዓላትና በአረፍት ቀን ላይ ከዋለ ጨረታው የሚከፈተው በሚቀጥለው የሥራ ቀናቶች ላይ ይሆናል፡፡
- የተጫራቾች ያለመገኘት የጨረታውን የመክፈት ሂደት እያስተጓጉልም፡፡
- በተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
- ተጫራቾች የሥራ ፍቃዳቸው ያልተሟላ መረጃና በሥራ ዝርዝሩ ሰነድ ላይ የሚሞሉት የነጠላ ዋጋ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፤ የመወዳደሪያ ዘዴ በዓይነት ይሆናል፤
- በአነስተኛ ጥቃቅን አዋጅ መሰረት የተደራጁ ማህበራት ከአደራጁ መ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤና የቁጠባ ካፒታል ከባንክ ወይም፣ ከኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈ አቅራቢ እስከ ማ/ኢ/ክ/መ ሳጃ ባ/ቱ/ቢሮ ድረስ ዕቃውን ማቅረብ ይኖርበታል።
- የመወዳደሪያ ቋንቋ በአማርኛ ሲሆን የግዥ ጠያቂ ቢሮ የሚፈልገውን ዝርዝር ዕቃ ሙሉ በሙሉ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት
- የሥራው ቦታ የም ዞን ሳጃ ከተማ ሲሆን ከአዲስ አበባ 240 ኪ.ሜ ወደ ጅማ በሚወስደው መንገድ ላይ ትገኛለች።
- ለተጨማሪ መረጃ ፡-
በስልክ ቁጥር :- /0919108288/0912999206 ደውሎ ማግኘት ይችላሉ፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መ/ባህል ቱሪዝም ቢሮ
