በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የአሊቾ ዉሪሮ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የቢሮ ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የአሊቾ ዉሪሮ ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የጊንዶ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ት ቤት የቤተ- ሙከራ ክፍል ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡