ሎት 70 ለቡታጅራ ትምህርት ማዕከል ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የሙስሊም ስጋ ግዥ፡፡
lot 72 Purchase Requisition of printing material
ሎት 71 ለቡታጅራ ትምህርት ማዕከል ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የክርስቲያን ስጋ ግዥ 2018
ሎት 75 ለቡታጅራ ትምህርት ማዕከል ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተዘጋጀ እንጀራ ግዥ፡፡
ሎት 76 ለቡታጅራ ትምህርት ማዕከል ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተዘጋጀ ዳቦ ግዥ፡፡
የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ3 ወራት የሚቆይ የአቅርቦት ጊዜ ሆኖ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት ሶስት ወራት ለሚደረስ የግዥ ዘዴ በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል።
በምሥራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በካፒታልና በሥራ ማስኬጃ በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለስልጤ ዞን በህልና ቱሪዝም መምሪያ ለሚያስገነባው የባህል አዳራሽ አጥር ግቢ መግቢያ በር እና vp መጸዳጃ ቤት ግንባታ ለማሰራት በመስኩ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም ካፒታል ከተያዘው በጀት ከዚህ በታች የኤሌክትሮኒክስ መስሪያ ዕቃ እና ሌሎች ኤሌክትሮኒክሶችን በተዘጋጀው ጨረታ ሰነድ መሰረት ከአቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot:- 68 Purchase Requisition of Food Items
Purchase Requisition of forestry seed and material 2018
LOT 67 Purchase Requisition of forestry seed and material
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በRDF በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኝ ለግብርና ሴክተር የሚሆን የRDF መድኃኒትና ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መሥሪያ ቤቶች የሚውል ሞተር ሳይክሎች እና ገልባጭ ባጃጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
LOT- 64 Purchase Requisition of Argo materials*
lot 66 Purchase Requisition of sanitary and cleaning material
lot 65 Purchase Requisition of የተለያዩ የእስቴሽነሪ ግዥ
Lot 63 Purchase Requisition maintenance dormitory doors 2018
The Central Ethiopia Roads Authority, by the budget from Central Ethiopia Regional State allocated sufficient budget towards the cost of the construction of the following river bridge projects
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከንቲባ ጽ/ቤት እና መደበኛ ፍርድ ቤት የቢሮ ጥገና G.C7/ B.C6 እና ከዚያ በላይ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡