Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price700.00
  • Bid Security50,000 .00
  • opening date2025-10-03 00:00:00
  • Categories Building Construction

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለስልጤ ዞን በህልና ቱሪዝም መምሪያ ለሚያስገነባው የባህል አዳራሽ አጥር ግቢ መግቢያ በር እና vp መጸዳጃ ቤት ግንባታ ለማሰራት በመስኩ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለስልጤ ዞን በህልና ቱሪዝም መምሪያ ለሚያስገነባው የባህል አዳራሽ አጥር ግቢ መግቢያ በር እና vp መጸዳጃ ቤት ግንባታ ለማሰራት በመስኩ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡

ስለሆነም ደረጀቸው G-c-6/B-C-5 እና ከዛ በላይ የሆነ ድርጀቶች:-

  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
  • የዘመኑን የታደስ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  • የኮንስትራክሽንና ከተማ ልማት ሚንስተር የዘመኑን የምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል
  • የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
  • የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሀምሳ ሺ)ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የመስራት አቅም እንዳለቸው የሚገለጽ የወቅቱን የባንከ እስቴትመንት እና የስራ ልምድ ብቃት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • የኦዲት ሪፖርት እና የድርጅቱን አወቃቀርና ከዚህ በፊት የሰሯቸውን ስራዎች የሚገልጽ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ የማይመለስ 700 (ሰባት መቶ) ብር ብቻ በመከፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን በሚገባ በመሙላት ፋይነንሻል አንድ ኦርጂናል እና ኮፒ ለየብቻ እንዲሁም ቴክኒካል ዶከመንቱን እንድ ኦርጂናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻ በታሸጋ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዚሁ ጫረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡የጨረታ ሳጥኑ በ15ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ላይ መገኛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 5ኛው ቀን የስራ ቀን ከልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • ተጫረቶች ያቀረቡት የጫረታ ዋስትና ከተጠየቀው ዋጋ አንሶ ከተገኛ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
  • መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0467710586

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

Save Tender