በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በRDF በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኝ ለግብርና ሴክተር የሚሆን የRDF መድኃኒትና ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር:- GGWW/0001/2018
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በRDF በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኝ ለግብርና ሴክተር የሚሆን የRDF መድኃኒትና ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ለግዢ የቀረቡ እቃዎችና የጨረታ ማስከበሪያ CPO
ሎት አንድ፡ የRDF መድኃኒትና ዕቃዎች፤ የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 ብር ስለሆነም ተወዳዳሪዎች:-
1. የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ያሳደሱ፤ የቫትና የቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
2. የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት በአላይን /online/ ሲስተም የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
3. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት የጨረታ ሰነዱ ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጅቱ ህጋዊ ውከልና ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀናት 8፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመከፈል የጨረታውን ሰነድ ከገ/ጉ/ወ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በመቅረብ የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታውን ቴከኒካልና ፋይናንሽያል ዶክመንት ሲያቀርቡ ሀ/ ለቴከኒካል ዶከመንት እንድ ኦሪጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴከኒካል በሚል በመለየት እና ለ/ ለፋይናንሻል ዶክመንት እንድ ኦሪጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒውን ኮፒ በማድረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይየተጠቀሱትን የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/ በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ/ ከቴከኒካል ኦሪጅናል ዶክመንቱ ጋርበማድረግ በሰም ሁሉንም በአንድ አናት ፖስታ በማድረግ ፋይናንሻል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ከገ/ጉ/ወ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
6. የጨረታው ማስከበሪያ ሲፒኦ በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም መሰራት አለበት፡፡
7. የጨረታው ሰነድ በ15ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይታሸጋል፡፡ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ደግሞ ተጫራቾች ወይም ሀጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
8. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1. በግዢ ኤጀንሲ በዕቃ አቅርቦት ምከንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርቶችም መወዳደር አይችሉም፡፡
2. ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉዋቸው እቃዎች የጥራት ችግር ያለባቸው መሆናቸው በቴክኒክ ጥራት ኮሚቴ ከተረጋገጠ ተመላሽ ይሆናሉ፡፡
3. ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉዋቸውን ማንኛውም እቃ የወረዳው ማዕከል ማለትም ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት መሀል አምባ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን የወረዳው ማእከል ርቀት ከአዲስ አበባ 116 ኪሜ ነው፡፡
4. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደሚቀጥለው የሥራ ቀን ይዘዋወራል፡፡
ለበለጠ መረጃ:- 011-3-36-06-31/011-3-36-01-48
ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
