LOT 50 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኦፕሬሽን ቴብል ለጥገና የሚውሉ እቃዎች ግዥ
ሎት 15 ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የሸቀጣ ሸቀጥ እቃዎች ግዥ በድጋሚ የወጣ
ሎት 12 ለተማሪዎች ምግብ ቤት ለምግብ ማብሰያ አገልግሎት የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ
ሎት 8 ለቡታጅራ ትምህርት ማዕከል ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተዘጋጀ እንጀራ እና ዳቦ ግዥ፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ለአረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ እና በካልም ፕሮጀክት ድጋፍ ለሚደረግላቸው ችግኝ ጣቢያዎች አገልግሎት የሚውሉ ፖሊባግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት11 ለተማሪዎች ቀለብ አገለልግሎት የሚውል የሙስሊም ስጋ ግዥ
ሎት10 ለተማሪዎች ቀለብ አገለልግሎት የሚውል የክርስትያን ስጋ ግዥ
በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለከተማው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ማለትም የደኅንነት ካሜራ እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ባላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
መ/ቤታችን ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ የሚያስፈልጉ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
LOT 49 ለወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የፎቶ ኮፒ ማሽን የጥገና እቃ ግዥ
Lot:- 101 Purchase Requisition of food item
LOT 48 Purchase Requisition of Supply And fix for wkush (ሶስተኛተኛ ጊዜ የወጣ)
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሞተር ሳይክል፤ የኤሌክትሮኒክስ እና የፈርኒቸር ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot:- 100 Purchase Requisition of ቬልቬት አንፀባራቂ (Velvet Shiny)
በሀድያ ዞን ጎምቦረ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለክላስተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚሰጥ ጽ/መሳሪያን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕ/አ/ክ/መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ አስተዳደር የቡታጅራ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡
LOT 46 የወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የህክምና መገልገያ እቃዎች ጥገና
LOT 47 የወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል OR Table Maintenace (aomed OP 830 model )
LOT 45 የወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የህክምና መገልገያ እቃዎች ጥገና