Tender Detail

Tender Details

  • Company የቡታጅራ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
  • Address በምስራቅ ጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0461150110
  • Website
  • Deadline27 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Securityበተወዳደሩበት ዋጋ ድምር ከ1% ያላነሰ
  • opening date2025-10-27 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Electronics Materials , Vehicle

በማዕ/አ/ክ/መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ አስተዳደር የቡታጅራ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡

የቡታጅራ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕ/አ/ክ/መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ አስተዳደር የቡታጅራ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡

  1. ተጫራቹ ለ2018 ዓ.ም የሚያግለግል የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ ቫት ሬጅስትሬሽን፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ቢሮ ቁጥር 17 ማግኘት የሚቻል ሲሆን የሚወዳደሩባቸውን እቃዎችን ሙሉ ስፔሲፊኬሽን በዚሁ የጨረታ ሰነድ መመልከት አለበት፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውን በተዘጋጀላቸው የጨረታ ሰነድ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በመስሪያ ቤቱ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 17 በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በተወዳደሩበት ዋጋ ድምር ከ1% ያላነሰ በባንክ የተረጋገጠ (CPO) በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ አያይዞ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የሚያስገቡት የጨረታ ዋጋ ቫት (VAT) ጨምሮ መሆኑንና አለመሆኑን በግልፅ ካልተቀመጠ የቀረበው ዋጋ ቫት (VAT) ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
  6. ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው ቀን በ5:00 ተዘግቶ በዚሁ እለት ከረፋዱ 5፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስሪያ ቤታችን በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 17 የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸው የተሟላ ከሆነ ባይገኙም የጨረታ ሰነዱ ተከፍቶ አሸናፊው የሚለይ ይሆናል፡፡
  7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ እና እሁድ (የሕዝብ በዓል) ላይ ከዋለ ጨረታው የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል፡፡
  8. ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎችን በራሳቸው ትራንስፖርት የቡታጅራ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ አጓጉዘው በማቅረብ ገጣጥመው ማስረከብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0461150110 እና 0461151323 ደውሎ ማረጋገጥ ይቻላል፡፡

 

የቡታጅራ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

 

Save Tender