በማዕ/አ/ክ/መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ አስተዳደር የቡታጅራ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡