ሎት 8 ለቡታጅራ ትምህርት ማዕከል ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተዘጋጀ እንጀራ እና ዳቦ ግዥ፡፡
Wolkite University
Tender Information
| Title | ሎት 8 ለቡታጅራ ትምህርት ማዕከል ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተዘጋጀ እንጀራ እና ዳቦ ግዥ፡፡ |
| Description | ሎት 8 ለቡታጅራ ትምህርት ማዕከል ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተዘጋጀ እንጀራ እና ዳቦ ግዥ፡፡ |
| Procuring Entity | Wolkite University |
| Reference No | WKU-NCB-G-0011-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-01 14:00:00 |
| Invitation Date | 2025-10-17 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | wolkite, Room ground wolkite, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 911835169 Email: kebedworkneh@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 07, Postal Code: 07 |
LegalQualification
- •VAT registration certificate for Domestic Bidders:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4.6(b)(ii)) - •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i)) - •Business Organization Registration Certificate :
Business Organization Registration Certificate
(Ref: Business Organization Registration Certificate ) - •Bid security :
Bid security
(Ref: Bid security )
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
1. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ/CPO፤ 50,000(አምሳ ሺህ ብር) የብር መጠን ላይ የጨረታው ሎት ተጠቅሶ ከመዘጋቱ በፊት አስቀድመው ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በአካል ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
2. አሽናፊው ድርጅት እንጀራና ዳቦ አቅርቦት ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ቡታጅራ የትምህርት ማዕከል ድረስ ባወጣው መርሃ ግበር መሰረት ማቅረብ ግዴታ አለበት::
3. አቅርቦቱ የሚራገፍበት ወጪ አሽናፊው ድርጅት የሚሸፍን ይሆናል፡፡
4.ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
2. አሽናፊው ድርጅት እንጀራና ዳቦ አቅርቦት ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ቡታጅራ የትምህርት ማዕከል ድረስ ባወጣው መርሃ ግበር መሰረት ማቅረብ ግዴታ አለበት::
3. አቅርቦቱ የሚራገፍበት ወጪ አሽናፊው ድርጅት የሚሸፍን ይሆናል፡፡
4.ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
