Tender Detail

Tender Details


መ/ቤታችን ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ የሚያስፈልጉ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

መ/ቤታችን ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ የሚያስፈልጉ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

የአንዱ ዋጋ

ጠቅላላ ዋጋ

1

RISO MASTER SF 5030 FII TYPE 30E S-8188E (A4)

በቁጥር

1

 

 

2

RISO MASTER SF 5350 E (A3)

በቁጥር

1

 

 

3

RISO INK SF 5030 FII TYPE E (A4)

በቁጥር

1

 

 

4

RISO Ink SF5350 E TYPE (A3)

በቁጥር

1

 

 

5

ፕሪንተር ቀለም 26A

በቁጥር

1

 

 

6

ፕሪንተር ቀለም 151A

በቁጥር

1

 

 

7

ጎልድ 5 ስታር ወረቀት በካርቶን

በቁጥር

1

 

 

8

አቃፊ ባለብረት

በካንት

1

 

 

9

ፍላሽ 64GB

በቁጥር

1

 

 

10

ኡሁ

በፓኬት

1

 

 

11

ፖስታ መካከለኛ A4

በፓኬት

1

 

 

12

ፖስታ ትንሹ A5

በፓኬት

1

 

 

13

ፖስታ ትልቁ A3

በፓኬት

1

 

 

14

መጠረዣ ፕላስቲክ

በደስታ

1

 

 

15

እስቴፕለር መምቻ መካከለኛ

በፓኬት

1

 

 

16

ቢክ እስክሪብቶ ኦርጅናል ሰማያዊ

በፓኬት

1

 

 

17

ቢክ እስክሪብቶ ኦርጅናል ጥቁር

በፓኬት

1

 

 

18

ሌክስ እሰክብሪቶ

በፓኬት

1

 

 

19

እስቴፕለር መምቻ ትልቁ

በፓኬት

1

 

 

20

ወረቀት መብሻ ትልቁ

በቁጥር

1

 

 

21

የቃለ-ጉባኤ መዝገብ

በቁጥር

1

 

 

22

ፕሮቶኮል መዝገብ

በቁጥር

1

 

 

23

ዲቫይደር

በቁጥር

1

 

 

24

ምንጣፍ 1ኛ ደረጃ በሜትር

በኬንት

1

 

 

25

የላፕቶፕ መያዣ ቦርሳ

በቁጥር

1

 

 

26

የመስክ ቦርሳ

በፓኬት

1

 

 

27

ከለር ወረቀት

በሜትር

1

 

 

28

ላፕ ቶፕ ኮር i7

በቁጥር

1

 

 

 

  • ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላችሁ የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ ንግድ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ የዋጋ ዝርዝር የያዘ ቫትን ያካተተ ዋጋ ፕሮፎርማ በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ትችላላችሁ። ጨረታ በ16ኛ የስራ ቀን ከቀኑ በ4፡00 ሰዓት ታሸጎ ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • በመ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0465542209 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- ዱራሜ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ /ሎንሳሞ ህንፃ/

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የሙያ ብ/ማረጋገጫ ኤጀንሲ

 

Save Tender