በማ/ኢ/ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት አመት በተፈቀደው መደበኛና ካፒታል በጀት በወረዳችን ውስጥ የሚገኙ በወረዳችን ውስጥ የሚገኙ አጠቃላይ ሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
lot 309 Purchase Requisition of food oil
lot 308 Purchase Requisition of pepper
lot 314 Purchase Requisition of laboratory equipment
LOT40 ለፋርማሲ ት/ት ክፍል አገልግሎት የሚውል ቋሚ የላብ እቃዎች ግዥ
LOT39 ለነረሲንግ ት/ት ክፍል አገልግሎት የሚውል ቋሚ የላብ እቃዎች ግዥ
LOT38 ለአንስቴዥያ ት/ት ክፍል አገልግሎት የሚውል ቋሚ የላብ እቃዎች ግዥ
Central Ethiopia Regional State, Guraghe Zone, Abeshige Woreda, Water, Mine & Energy Office Invites Eligible Bidders For Shallow Wells Drilling and Construction
ሎት፡- 36 የሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዢ (በድጋሚ የወጣ)
Lot:- 296 Purchase Requisition of Office Equipment/2018
The office invites all eligible contractors according to the bidding document criteria's, who would financial and technically capable to furnish the necessary labor, material, and equipment to undertake the above-mentioned construction.
LOT-312 Purchase Requisition of food oils **
LOT-313 Purchase Requisition OF FOOD items
በማከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልጉ ኤሌክትሮኒክሶች እና የሚልሻ ደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሚያስገነባው የእህል መጋዘን ግንባታ ለማስገንባት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
lot 269 Purchase Requisition of electric material 2nd time
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ብረታ ብረቶችን፣ ጎማዎች እና ፕላስቲኮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ፣ ፊርኒቸር፣ ሞተር ሳይክል ጨረታ 3ኛ ጊዜ የወጣ በመስኩ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
lot 301 Purchase Requisition of constriction martial
በማ/ኢ/ክ መንግሥት ሀዲያ ዞን ሌሞ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሪቮለረቭግ ፈንድ ለእስሳት ህከምና አገልግሎት የሚውል መድሃኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።