Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address , Phone: 0467710586
  • Website
  • Deadline04 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-04 00:00:00
  • Categories Contractors

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሚያስገነባው የእህል መጋዘን ግንባታ ለማስገንባት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሚያስገነባው የእህል መጋዘን ግንባታ ለማስገንባት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም ደረጃቸው Gc/B-C-6 እና ከዛ በላይ የሆኑ፡

❖  የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ

❖  የታደሰ ንፍድ ፍቃድና የስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ

❖  የኮንስትራክሽንና ከተማ ልማት ሚንስቴር የዘመኑን ምዝገባ ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ

❖  የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ

❖  የመስራት አቅም እንዳላቸው የሚገልጽ የወቅቱን የባንክ እሴትመንት እና የስራ ልምድ ብቃት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡

❖  የኦዲት ሪፖርት እና የድርጅት አወቃቀርና ከዚህ በፊት የሠሯቸውን ስራዎች የሚገልጽ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ፤

❖  የጨረታ ማስከበሪያ ብር 120,000 (አንድ መቶ ሃያ ሺ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

❖  ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁፅር 3 በመቅረብ የማይመለስ 1000 (አንድ ሺ) ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን በሚገባ በመሙላት ፋይናንሻል አንድ ኦርጂናል እና 2ኮፒ ለየብቻ እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንቱን አንድ ኦርጂናል ሁለት ኮፒ ለየብቻ በታሸጋ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 20 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።የጨረታ ሳጥኑ በ20ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 20ኛው ቀን የስራ ቀን ከልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።

ማሳሰቢያ

❖  ተጫረቾች ያቀረቡት የጨረታ ዋስትና ከተጠየቀው ዋጋ አንሶ ከተገኛ ከጨረታው ይሰረዛል፡

❖  ተወዳዳሪ ተቋራጮች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መክፈቻ ቀኑን አይለውጥም፤

❖  መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0467710586

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ

ዞን ፋይናንስ መምሪያ

Save Tender