Tender Detail

Tender Details

  • Company የጉመር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አረቅጥ
  • Address , Phone: 0113110082
  • Website
  • Deadline28 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-28 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Electronics Materials

በማከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልጉ ኤሌክትሮኒክሶች እና የሚልሻ ደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የጉመር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አረቅጥ


የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 03/2018

 

በማከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልጉ ኤሌክትሮኒክሶች እና የሚልሻ ደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

1.       በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ና TIN NO ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2.       የተጨማሪ እሴት ታከስ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

3.       E-gp የተመዘገበ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

4.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከዚህ በታች በተዘረዘረው ሰንጠረዥ መሰረት በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም በማሰራት ኦሪጅናል ዶክመንት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ተ.ቁ

 

የግዥው አይነት

 

የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን

 

1

 

ኤሌክትሮኒክስ

 

10,000

 

2

 

የሚሊሻ ደንብ ልብሶች

 

5000

 

3

 

የምክር ቤት አዳራሽ መጋረጃ

 

10,000

 

 

1.       ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀን የአየር ላይ ቆይታ በኋላ በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው እለት 8፡30 ሰዓት ሁሉም ተጫራቾች //ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል።

2.       መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

3.       የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጉመር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ ብር 200/ሁለት መቶ /በመክፈል መውሰድ ይቻላል።

4.       የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ እና ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 ላይ የተገለፁት ዶክመንቶች/መረጃዎች ዋናው እና ሁለት(2)ኮፒው በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5.       የጨረታ መክፈቻ ቀን ቅዳሜ፣እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ወደ ቀጣይ የስራ ቀን ይዛወራል

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 011,311,00,82/011,311,01,10

የጉመር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

አረቅጥ

Save Tender