Lihiket Design and Supervision Corporation invite all interested & eligible bidders for the procurement of:
የማስታወሻ ደብተር 5 subject in one ግዥ
የጎንደር ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት ወረቀቶች፣ የህትመት፤ ጥሬ እቃዎች እና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Food
procurement of stationary item1
ዋየር ሜሽ
Sanwa get valve 3"
የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የ2016ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች አዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡
Amref Health Africa is going to undertake the construction of Maternity waiting home in Gerba HC Kalu Wereda South Wello zone in Amhara regional state. contractors licensed in GC/BC class 6 and above may bid on the tender.
Procurement of Machineries Equipment's
በወሎ ዩኒቨርሲቲ የላኮመንዛ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በስሩ ለሚገኙ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሰው መድኃኒቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ፍሎረሰንት ረጅም 22
Procurement of Food Baltena main campus & Tita campus (የተለያዩ ባልትና ውጤቶች ግልፅ ጨረታ ግዥ)
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለመማር ማስተማር ስራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 01 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ ፤ ሎት 02 የላብራቶሪ ዕቃዎችና ኬሚካሎች ግዥ፣ ሎት 03 የህክምና ዕቃዎችና ሬጀንቶች ግዥ፣ ሎት 04 የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ ግዥ፣ ሎት 05 የደንብ ልብስ ግዥ፣ ሎት 06 የህንፃ መሳሪዎች ግዥ፣ ሎት 07 የኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የላብራቶሪ እቃዎች ግዥ፣ ሎት 08 የመሬት አስተዳደር እና የቅየሳ እቃዎች ግዥ ፣ሎት 09 ፍራሽና ትራስ ግዥ፣ ሎት 10 የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ፣ ሎት 11 የቤተ ሙከራ ኢፖከሲ (Epoxy) ግዥ ሎት 12 የኒሮ ሰርጅን ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሚኒባስ/ሀይሩፍ/ኪራይ Transport Service
የተማሪዎች ምግብ የፋብሪካ ዉጤት(Food Suplies)
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኸምራ ዞን የጋዝጊቢላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ከጋዝጊብላ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ እቃዎችን ማለትም በምድብ 1 ፅዳት እቃዎች በምድብ 2 የግንባታ እቃዎች በምድብ 3. የውሃ እቃዎች በምድብ 4. የስፓርት እቃዎች እና በምድብ 5. ጣውላና ኮፒስታቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ለምርምር ስራ የሚውሉ እቃዎች ግዥ