የምግብ ዝግጅት ዩኒፎርም
የአይነስውራን ተማሪዎች የጽህፈት መሳሪያ እቃ ፕሮፎርማ ግዥ
ለአይነ-ስውራን ተማሪዎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ
Procurement of veterinary medicine
የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለት/ክፍሎች እና ለስራ ሂደቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በድጋሜ የወጣ የመኪና ባትሪ እና ሰፔርፓርት ግዥ 2
በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳና የቢጣ ቢላው ንዑስ ወረዳ ፍ/ቤት በ2017 በጀት አመት ሎት1 የፅህፈት መሳሪያ ሎት 2 የፅዳት ዕቃ ሎት 3. ደንብ ልብስ የተዘጋጁ ልብሶች ሎት 4 ፕላስቲክ ቦት ጫማዎች ሎት 5 ማሽነሪዎች ሎት 6 ህትመት ሎት 7 ፈርኒቸር እነዚህን በግልፅ ጨረታ እያንዳንዱን ሎት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ለኮምቦልቻ ግቢ ለትራንስፖርት አገልግሎት የሚውሉ መኪኖች ጎማና ባትሪ ግዥ
የንጽህ መጠበቂያ እና የጽዳት እቃዎች ግዥ
Car rent /mini bus/KIoT
2017 የኮምቦልቻ ግቢ የመኪና ዘይትና ቅባት ግዥ
የጽዳት ዕቃዎች
All eligible bidders are invited to submit sealed bids to develop the enterprise's system
DEGAGA HIGHER PRIMARY SCHOOL construction project in the current budget year at sites located in Amhara region, South Wollo Zone Albuko Woreda, Menschen für Menschen requests interested contractors with BC/GC Grade-5 and above with building construction experiences
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከመደበኛ እና ከክልል በድጋፍ በተገኘ ካፒታል በጀት ለደ/ሀ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች በኩል የሚሰሩ የሚገነቡ የተለያዩ ግንባታዎች ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ፣ ሎት 1፡- በቱሉ ቦፋ ቀበሌ በደኖ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ፣ ሎት 2- ግብርና ፑል አጥር ግንባታ ሎት 3- ድሬ ቀበሌ ኮሚኒቲንግ ቦንድ (Communting Bond) ጥገና ስራ እንዲሁም ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ፣ ሎት 4- ድሬ ቀበሌ ድሬ-መንድቦ ሸሪፍ ወንዝ የመስኖ ፕሮጀክት ግንባታ ሎት 5፡- ወጨቃ ቀበሌ የሚሰራ የውሃ ማጠራቀሚያ ታንከር ባለ 50 ሜትር ኪዩብ ማስገንባት (ማሰራት) እና ሎት 6- የመስኖ ካናል በአሊዎ ወንዝ ላይ ግንባታ ማሰራት (ማስጨረስ) ሲሆን ሎት 4- ድሬ ቀበሌ ድሬ መንድቦ ሸሪፍ ወንዝ የመስኖ ፕሮጀክት ግንባታ ከደረጃ ሶስት በላይ በሆነ በጀኔራል ኮንትራክተር እንዲሁም ሎት 2- የግብርና ፑል አጥር ግንባታ ከደረጃ ሰባት (7) በላይ በሆነ ኮንትራክተር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት/ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ቋሚ የጥገና ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ
የተሽከርካሪ መኪና ሞተር ዘይትና ቅባት ግልፅ ጨረታ ግዥ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የኮ/ቻ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለመምሪያና እና ለክፍለ ከተሞች ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳርያ የጽዳት እቃ፤ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች፤ ፈርኒቸር፤ የመኪና እና እና የመኪና ዘይቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
The Ethiopian Red Cross Society Amhara Regional Branch office invites eligible and qualified contractors of category of GC-5, BC-5, and above with valid trade license, registration certificate, and eligible for the works
የአማራ መንገድ ስራዎች ድርጅት የ2016 በጀት አመት ሂሳብ በIFRS ሂሳቡን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች አዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም እያንዳንዱ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታ ለመወዳደር ይችላል::