Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ህ/ወ/ገ/ጽ/ቤት
  • Address አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-56-69-55-75
  • Website
  • Deadline23 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከመደበኛ እና ከክልል በድጋፍ በተገኘ ካፒታል በጀት ለደ/ሀ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች በኩል የሚሰሩ የሚገነቡ የተለያዩ ግንባታዎች ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ፣ ሎት 1፡- በቱሉ ቦፋ ቀበሌ በደኖ  1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ፣ ሎት 2- ግብርና ፑል አጥር ግንባታ ሎት 3- ድሬ ቀበሌ ኮሚኒቲንግ ቦንድ (Communting Bond) ጥገና ስራ እንዲሁም ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ፣ ሎት 4- ድሬ ቀበሌ ድሬ-መንድቦ ሸሪፍ ወንዝ የመስኖ ፕሮጀክት ግንባታ ሎት 5፡- ወጨቃ ቀበሌ የሚሰራ የውሃ ማጠራቀሚያ ታንከር ባለ 50 ሜትር ኪዩብ ማስገንባት (ማሰራት) እና ሎት 6- የመስኖ ካናል በአሊዎ ወንዝ ላይ ግንባታ ማሰራት (ማስጨረስ) ሲሆን ሎት 4- ድሬ ቀበሌ ድሬ መንድቦ ሸሪፍ ወንዝ የመስኖ ፕሮጀክት ግንባታ ከደረጃ ሶስት በላይ በሆነ በጀኔራል ኮንትራክተር እንዲሁም ሎት 2- የግብርና ፑል አጥር ግንባታ ከደረጃ ሰባት (7) በላይ በሆነ ኮንትራክተር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት/ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ህ/ወ/ገ/ጽ/ቤት


የብሄራዊ  ግልጽ  ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከመደበኛ እና ከክልል በድጋፍ በተገኘ ካፒታል በጀት ለደ/ሀ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች በኩል የሚሰሩ የሚገነቡ የተለያዩ ግንባታዎች ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ፣ ሎት 1፡- በቱሉ ቦፋ ቀበሌ በደኖ  1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ፣ ሎት 2- ግብርና ፑል አጥር ግንባታ ሎት 3- ድሬ ቀበሌ ኮሚኒቲንግ ቦንድ (Communting Bond) ጥገና ስራ እንዲሁም ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ፣ ሎት 4- ድሬ ቀበሌ ድሬ-መንድቦ ሸሪፍ ወንዝ የመስኖ ፕሮጀክት ግንባታ ሎት 5፡- ወጨቃ ቀበሌ የሚሰራ የውሃ ማጠራቀሚያ ታንከር ባለ 50 ሜትር ኪዩብ ማስገንባት (ማሰራት) እና ሎት 6- የመስኖ ካናል በአሊዎ ወንዝ ላይ ግንባታ ማሰራት (ማስጨረስ) ሲሆን ሎት 4- ድሬ ቀበሌ ድሬ መንድቦ ሸሪፍ ወንዝ የመስኖ ፕሮጀክት ግንባታ ከደረጃ ሶስት በላይ በሆነ በጀኔራል ኮንትራክተር እንዲሁም ሎት 2- የግብርና ፑል አጥር ግንባታ ከደረጃ ሰባት (7) በላይ በሆነ ኮንትራክተር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት/ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

❖ ስለሆነም  በጨረታው  ለመሳተፍ  ፍቃደኛ  የሆኑ ፡-

  1. ለስራው በእያንዳንዱ ከላይ በተጠየቀው ዘርፍ/ሎት ህጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለስራው የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፤ ለእያንዳንዱ ሎት የሚሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ከሁለት መቶ ሺ ብር /200,000/  በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/TIN/ ያላቸው::
  2. የጨረታውን ሰነድ ከደ/ሀ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 /ሰባት/ በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ 21 ተከታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ኮፒ በመያዝ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር /100/ መቶ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋና እና ኮፒ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ በአብክመ በደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሀያ ሁለት ቀን ከጠዋቱ እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. ጨረታው በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡02 ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በግዢ /ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል። በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ያልተገለጹ ህግና ደንቦች በጨረታ መመሪያው ላይ ተፈጻሚነት ስለሚኖራቸው ሰነዱን ሲገዙ ከነ ጨረታ መመሪያ መውሰድ ግዴታ ይሆናል። እንዲሁም በጨረታ ሰነዱ ላይ ዋጋ ሲሞሉ ምንም ስርዝ መኖር የለበትም ስርዝ የሚኖረው ከሆነ ከጨረታ ውጭ ይሆናሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት 1፡- ሰላሳ ሺህ (30,000) ብር፣ ለሎት 2፡- አርባ ሺህ (40,000) ብር፣ ለሎት 3፡- አስር ሺህ (10,000) ብር፣ ለሎት 4፦ ሁለት መቶ ሺህ (200,000) ብር ፣ ሎት 5፡- ሃያ አምስት ሺህ (25,000) ብር እና ሎት 6- እስር ሺህ (10,000) ብር በጥሬ ገንዘብ በጽ/ቤቱ መሂ አንድ (1) ገቢ በማድረግ ወይንም በባንከ ትእዛዝ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Uncondition bank guarantee/ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  6. የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃላይ ከሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 10% /አስር ፐርሰንት/ በጥሬ ገንዘብ ወይንም በባንከ ትእዛዝ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመስረተ የባንክ ዋስትና /Uncondition bank guarantee/ ማስያዝ አለባቸው::
  7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።እንዲሁም ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስማቸውን፤ ፊርማቸውን፣ እንዲሁም ሙሉ አድራሻቸውን መግለጽ እና ማህተም መምታት አለባቸው።
  8. ተጨማሪ መብራሪያ ከፈለጉ ከደ/ሀ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በግንባር በመቅረብ 0904681980/0911596161/0953047604/0920405661/0913080626/0913212411 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡
  9. የጨረታው መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋለ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ጨረታው በተመሳሳይ ሰአት በግልጽይ ከፈታል፡፡

 

በአብክመ በኦሮ/ብ/አስ/ዞን የደ/ሀ/ወ/ ገንዘብ ጽ/ቤት

ቦራ

Save Tender