የአማራ መንገድ ስራዎች ድርጅት የ2016 በጀት አመት ሂሳብ በIFRS ሂሳቡን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች አዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም እያንዳንዱ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታ ለመወዳደር ይችላል::
Amhara Road Works Enterprises (ARWE) (የአማራ መንገድ ስራዎች ድርጅት)
የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት) አገልግሎት ግዥ ብሄራዊ ግልጽ
ጨረታ ማስታወቂያ ፤
የጨረታ ሰነድ ቁጥር 09/17
የአማራ መንገድ ስራዎች ድርጅት የ2016 በጀት አመት ሂሳብ በIFRS ሂሳቡን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች አዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም እያንዳንዱ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታ ለመወዳደር ይችላል::
- የድርጅቱን ሂሳብ በIFRS መሰረት ኦዲት ለማድረግ የሚያስችል የአዲተርነት የሙያ ፈቃድ፣ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው፤
- የዘመኑን ግብር ከፍሎ የሙያ እና የንግድ ፈቃዱን ያሳደሰ፤
- ተጫራቾች ወቅታዊ ብቃታቸውንና ሙያዊ ስነምግባራቸውን በተመለከተ ከፈቃድ ሰጪው አካል ከዋናው ኦዲት መስሪያ ቤት ወይም ከኢትዮጵያ ሒሣብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ወይም ከሂሳብ አዋቂዎችና የግል አዲተሮች ማህበር ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ (ተቋሞቹ የሚሰጡ ከሆነ)፤
- የሂሣብ ምርመራው (ኦዲቱ) በባህር ዳር ከተማ በሚገኘው የድርጅቱ ቅጥር ግቢ መሆኑን አውቆ የሚሳተፍ፣
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 20 ቀናት በድርጅታችን የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከድርጅቱ ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመግዛት መጫረት ይቻላል፡፡
- ከብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺ ብር / በላይ ለሚሆን ግዥ ተወዳዳሪዎች የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ጠቅላላ ዋጋቸውን (ታከሱን ጨምሮ) በጨረታ መመሪያው መሰረት በመሙላት “የቴክኒክ ማወዳደሪያ ሰነድ "1" የዋጋ ማወዳደሪያ ሰነድ በ"2" የተለያዩ ፖስታዎች በማሸግ የጨረታ ማስከበሪያው ሰነድ የታሸገበትን ፖስታ የቴክኒካል መወዳደሪያው ሰነድ ካለበት ፖስታ ውስጥ አስገብቶ በማሸግ በተራ ቁጥር 5 በተገለጸው የስራ ቀናት ውስጥ ዋናው ቢሮ ግዥ ክፍል ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፤ ከላይ በተገለጸው መሰረት ሰነዶቹን አዘጋጅቶና አሽጎ ያልቀረበ ተወዳዳሪ ወይም ተጫራች ከውድድር ውጭ ይሆናል::
- የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20ኛው ቀን ፤ ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት በድርጅቱ ግዥ ከፍል ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባሉበት ጨረታው ይከፈታል 20 ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን 8፡30 ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
❖ ተጨማሪ ማብራሪያ ከአስፈለገ በስልከ ቁጥር 0583203576 በመጠቀም መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአማራ መንገድ ስራዎች ድርጅት
ባ/ዳር
