በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ህ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለደ/ህ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 - የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ሎት 2 - የተለያየ የመኪና ጎማዎች ከነካለመዳሪያው፤ ሎት 3 - የተለያዩ የመኪና ድዶር እቃዎች፣ ሎት 4- ኤሌክትሮኒክስ 5 እቃዎች ጥገና (ኮምፒዩተሮች፣ ላፕቶፖች፣ ፕሪንተሮችና ኮፒ ማሽኖች ጥገና)፣ ሎት 5- የተለያዩ ህትመቶች በዚህ ማስታወቂያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከመደበኛ እና ከክልል በድጋፍ በተገኘ ካፒታል በጀት ለደ/ሀ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች በኩል የሚሰሩ የሚገነቡ የተለያዩ ግንባታዎች ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ፣ ሎት 1፡- በቱሉ ቦፋ ቀበሌ በደኖ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ፣ ሎት 2- ግብርና ፑል አጥር ግንባታ ሎት 3- ድሬ ቀበሌ ኮሚኒቲንግ ቦንድ (Communting Bond) ጥገና ስራ እንዲሁም ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ፣ ሎት 4- ድሬ ቀበሌ ድሬ-መንድቦ ሸሪፍ ወንዝ የመስኖ ፕሮጀክት ግንባታ ሎት 5፡- ወጨቃ ቀበሌ የሚሰራ የውሃ ማጠራቀሚያ ታንከር ባለ 50 ሜትር ኪዩብ ማስገንባት (ማሰራት) እና ሎት 6- የመስኖ ካናል በአሊዎ ወንዝ ላይ ግንባታ ማሰራት (ማስጨረስ) ሲሆን ሎት 4- ድሬ ቀበሌ ድሬ መንድቦ ሸሪፍ ወንዝ የመስኖ ፕሮጀክት ግንባታ ከደረጃ ሶስት በላይ በሆነ በጀኔራል ኮንትራክተር እንዲሁም ሎት 2- የግብርና ፑል አጥር ግንባታ ከደረጃ ሰባት (7) በላይ በሆነ ኮንትራክተር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት/ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለደ/ሀ/ወ/ ሴከተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1:-አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2፡- ቋሚ የቢሮ እቃዎች (የውጭና ሀገር ውስጥ) ሎት 3- ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 4:- የውሀ እቃዎች ሎት 5 የጽዳት እቃዎች ሎት 6፡- የኤሌክትሮንከስ (ኮንፒዩተር፣ ፕሪንተርና ኮፒ ማሽን) ጥገና ሎት 7፦ የተለያዩ ህትመቶች ሎት 8፡ - በካርጵ ቀበሌ መንገዴ መንግሬ 7 ኪሜ (KM) አዲስ መንገድና ኡራኔ ቀበሌ ቦራ ሰንቀሌ 5 ኪ.ሜ (KM) ጥገና ስራ በዶዘር ሰዓት ክራይ መንገድ ቆረጣና ጠረጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል። እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ እቃዎች ማለትም ቆራሊዎ ፣ አሮጌ ኮምፒተሮች ፣ ፕሪንተር ፣ የተሰባበሩ ወንበሮች ፣ አሮጌ የመኪና ጎማ እና መለዋወጫዎች አሮጌ በርሜሎች እና የወዳደቁ እቃዎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለደ/ሀ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች በኩል የሚሰሩ/ የሚገነቡ የተለያዩ ግንባታዎች የሚውል ሎት 1፡- በቱሉ ቦፋ ቀበሌ በደኖ ትምህርት ቤት ግንባታ ሎት 2፡- ግብርና ፑል አጥር ግንባታ ሎት 3፡- ድሬ ቀበሌ ኮሚኒቲንግ ቦንድ (Communiting Bond) ጥገና ስራ ሎት 4፡- ወጨቃ ቀበሌ ግድብ የማስጨረስ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት/ ማሰራት ይፈልጋል፡፡