Tender Detail

Tender Details


በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ህ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለደ/ህ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 - የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ሎት 2 - የተለያየ የመኪና ጎማዎች ከነካለመዳሪያው፤ ሎት 3 - የተለያዩ የመኪና ድዶር እቃዎች፣ ሎት 4- ኤሌክትሮኒክስ 5 እቃዎች ጥገና (ኮምፒዩተሮች፣ ላፕቶፖች፣ ፕሪንተሮችና ኮፒ ማሽኖች ጥገና)፣ ሎት 5- የተለያዩ ህትመቶች በዚህ ማስታወቂያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ህ/ወ/ገ/ጽ/ቤት


 

ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ህ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለደ/ህ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 - የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ሎት 2 - የተለያየ የመኪና ጎማዎች ከነካለመዳሪያው፤ ሎት 3 - የተለያዩ የመኪና ድዶር እቃዎች፣ ሎት 4- ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና (ኮምፒዩተሮች፣ ላፕቶፖች፣ ፕሪንተሮችና ኮፒ ማሽኖች ጥገና)፣ ሎት 5- የተለያዩ ህትመቶች በዚህ ማስታወቂያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ እቃዎች ማለትም ቆራሊዎ፣ የተለያዩ አሮጌ መኪና መለዋወጫዎች፣ አሮጌ ኮምፒተሮች፣ ፕሪንተር፣ የተሰባበሩ ወንበሮች፣ አሮጌ የመኪና ጎማ እና መለዋወጫዎች፣ አሮጌ በርሜሎች፣ አሮጌ የውሃ እቃዎች እና የወዳደቁ እቃዎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መስፈርቱን የሚያሟላ ተወዳዳሪ በውድድሩ መሳተፍ ይችላል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ፈቃደኛ የሆኑ፣-

  1. ለስራው በእያንዳንዱ ከላይ በተጠየቀው ዘርፍ/ሎት ህጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለስራው የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፤ ለእያንዳንዱ ሎት የሚሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ከሁለት መቶ ሺህ /200 ሺ/ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው።
  2. የጨረታውን ሰነድ ከደ/ሀ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 /ሰባት/ በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ማለትም ለ15 ተከታታ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ኮፒ በመያዝ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለሰ የኢትዮጵያ ብር 100 /መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋና እና ኮፒ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ በአብክመ በደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስራ ስድስት /16/ ቀን ማለትም በ16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው በ16ኛው ቀን ማለትም በ4፡02 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት በግዢ/ ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ ጽ/ቤቱ ጨረታውን የምንገመግመው በጠቅላላ ድምር ውጤት ሲሆን ተጫራቾች የተዘረዘሩትን ሁሉም እቃዎች መሙላት ግደታ ነው።
  5. ተጫራቾች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት 1 - ሃምሳ ሺህ ብር (50,000) ፤ ለሎት 2 - አርባ ሺህ ብር (40,000)፤ ለሎት 3 – አስራ አምስት ሺህ ብር (15,000)፤ ለሎት 4 - አስራ አምስት ሺህ ብር (15,000)፤ ለሎት 5 - አሰራ አምስት ሺህ ብር (15,000) እና ለተለያዩ አሮጌ እቃዎች (ቆራሊዮ) አስር ሺህ ብር (10,000) በጥሬ ገንዘብ በጽ/ቤቱ መሂ አንድ (1) ገቢ በማድረግ ወይንም በባንክ ትእዛዝ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Unconditional bank guarantee/ ማስያዝ አለባቸው::
  6. የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃለይ ከሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 10% (አስር ፐርሰንት) በጥሬ ገንዘብ ወይንም በባንከ ትእዛዝ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Unconditional bank guarantee/ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። አሸናፊው አካል ያሸነፈባቸውን እቃዎች የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት የጽ/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣት ያስረክባል፡፡ እንዲሁም ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን፣ እንዲሁም ሙሉ አድራሻቸውን መግለጽ እና ማህተም መምታት አለባቸው፡፡
  8. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ ከ/ደ/ሀ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በግንባር በመቅረብ ወይንም በስልክ ቁጥር 09-56-69-55-75/ 09-11-59-61-61/ 09-53-04-76-04/09-20-40-56-61/09-13-08-06-26/09-13-21-24-11 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡
  9. የጨረታው መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋለ ቀጥሎ ባላው የስራ ቀን ጨረታው በተመሳሳይ ሰዓት በግልጽ ይከፈታል፡፡

 

የደ/ሀ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት

 

Save Tender