Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ህ/ወ/ገ/ጽ/ቤት
  • Address አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-56-69-55-75
  • Website
  • Deadline09 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Road And Bridge Construction

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለደ/ሀ/ወ/ ሴከተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1:-አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2፡- ቋሚ የቢሮ እቃዎች (የውጭና ሀገር ውስጥ) ሎት 3- ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 4:- የውሀ እቃዎች ሎት 5 የጽዳት እቃዎች ሎት 6፡- የኤሌክትሮንከስ (ኮንፒዩተር፣ ፕሪንተርና ኮፒ ማሽን) ጥገና ሎት 7፦ የተለያዩ ህትመቶች ሎት 8፡ - በካርጵ ቀበሌ መንገዴ መንግሬ 7 ኪሜ (KM) አዲስ መንገድና ኡራኔ ቀበሌ ቦራ ሰንቀሌ 5 ኪ.ሜ (KM) ጥገና ስራ በዶዘር ሰዓት ክራይ መንገድ ቆረጣና ጠረጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል። እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ እቃዎች ማለትም ቆራሊዎ ፣ አሮጌ ኮምፒተሮች ፣ ፕሪንተር ፣ የተሰባበሩ ወንበሮች ፣ አሮጌ የመኪና ጎማ እና መለዋወጫዎች አሮጌ በርሜሎች እና የወዳደቁ እቃዎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ህ/ወ/ገ/ጽ/ቤት


የብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለደ/ሀ/ወ/ ሴከተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1:-አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2፡- ቋሚ የቢሮ እቃዎች (የውጭና ሀገር ውስጥ) ሎት 3- ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 4:- የውሀ እቃዎች ሎት 5 የጽዳት እቃዎች ሎት 6፡- የኤሌክትሮንከስ (ኮንፒዩተር፣ ፕሪንተርና ኮፒ ማሽን) ጥገና ሎት 7፦ የተለያዩ ህትመቶች ሎት 8፡ - በካርጵ ቀበሌ መንገዴ መንግሬ 7 ኪሜ (KM) አዲስ መንገድና ኡራኔ ቀበሌ ቦራ ሰንቀሌ 5 ኪ.ሜ (KM) ጥገና ስራ በዶዘር ሰዓት ክራይ መንገድ ቆረጣና ጠረጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል። እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ እቃዎች ማለትም ቆራሊዎ ፣ አሮጌ ኮምፒተሮች ፣ ፕሪንተር ፣ የተሰባበሩ ወንበሮች ፣ አሮጌ የመኪና ጎማ እና መለዋወጫዎች አሮጌ በርሜሎች እና የወዳደቁ እቃዎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ መስፈርቱን የሚያሟላ ተወዳዳሪ በውድድሩ መሳተፍ ይችላል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ፡-

  1. ለስራው በእያንዳንዱ ከላይ በተጠየቀው ዘርፍ/ሎት ህጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ለስራው የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፤ ለእያንዳንዱ ሎት የሚሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ከሁለት መቶ ሺ /200ሺ/ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው።
  2. የጨረታውን ሰነድ ከደ/ሀ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 /ሰባት/በግዥ/ፋይ/ንብ/አስ ዋና የስራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋና ኮፒ በመያዝ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋና እና ኮፒ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ በአብከመ በደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው /አስራ ስድስት/ ቀን ከጠዋቱ እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ማስገባት ይኖርባችኋል።
  4. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል። ጽ/ቤቱ ጨረታውን የምንገመግመው በጠቅላላ ድምር ውጤት ሲሆን ተጫራቾች የተዘረዘሩትን ሁሉም እቃዎች መሙላት ግዴታ ነው። በዚህ በጨረታ ማስታወቂያ ላይ ያልተካተቱ ደንብና መመሪዎች በጨረታ መመሪያ ላይ ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል። ስለዚህ የጨረታ ሰነድ ሲገዙ ከነ ጨረታ መመሪያ መግዛት ግዴታ ነው።
  5. ተጫራቶች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት 1- ሰላሳ ሺህ ብር (30,000)፣ ለሎት 2- ሀያ ሺህ (20,000) ለእያንዳቸው ለሎት 3፡- ሀያ ሺህ ብር (20,000)፣ ለሎት 4፦ ሀያ ሺህ ብር (20,000) ሎት 5፦ አስር ሺህ ብር (10,000) ለሎት 6:- አስር ሺህ ብር (10,000) ሎት 7 - አስር ሺህ ብር (10,000) ሎት 8፡- ሰላሳ ሺህ ብር (30,000 እና ለቆራሊዎ አስራ አምስት ሺህ ብር (15,000) በጥሬ ገንዘብ በጽ/ቤቱ መሂ አንድ(1) ገቢ በማድረግ ወይንም በባንከ ትእዛዝ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና unconditional bank guarantee/ ማስያዝ አለባቸው።
  6. የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃላይ ከሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 10% (አስር ፐርሰንት) በጥሬ ገንዘብ ወይንም በባንክ ትእዛዝ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /unconditional bank guarantee/ ማስያዝ አለባቸው፤
  7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። አሸናፊው አካል ያሸነፈባቸውን እቃዎች የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት የጽ/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣት ያስረክባል። እንዲሁም ተጫራቾች በሚያቀቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን እንዲሁም ሙሉ አድራሻቸውን መግለጽ እና ማህተም መምታት አለባቸው።
  8. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ፤ ከ/ደ/ሀ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በግንባር በመቅረብ ወይንም በስልከ ቁጥር 0904681980/0911596161/0953047604/0920405661 /0913080626/0913212411/0913641524 ደውለው መረዳት ይችላሉ።
  9. የጨረታው መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋለ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ጨረታው በተመሳሳይ ሰአት በግልጽ ይከፈታል።

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት

 

Save Tender