Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ጃማ ወረዳ ፍ/ቤት
  • Address አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0332260518
  • Website
  • Deadline17 Dec 2024, 5:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳና የቢጣ ቢላው ንዑስ ወረዳ ፍ/ቤት በ2017 በጀት አመት ሎት1 የፅህፈት መሳሪያ ሎት 2 የፅዳት ዕቃ ሎት 3. ደንብ ልብስ የተዘጋጁ ልብሶች ሎት 4 ፕላስቲክ ቦት ጫማዎች ሎት 5 ማሽነሪዎች ሎት 6 ህትመት ሎት 7 ፈርኒቸር እነዚህን በግልፅ ጨረታ እያንዳንዱን ሎት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ጃማ ወረዳ ፍ/ቤት


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳና የቢጣ ቢላው ንዑስ ወረዳ ፍ/ቤት በ2017 በጀት አመት ሎት1 የፅህፈት መሳሪያ ሎት 2 የፅዳት ዕቃ ሎት 3. ደንብ ልብስ የተዘጋጁ ልብሶች ሎት 4 ፕላስቲክ ቦት ጫማዎች ሎት 5 ማሽነሪዎች ሎት 6 ህትመት ሎት 7 ፈርኒቸር እነዚህን በግልፅ ጨረታ እያንዳንዱን ሎት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች (ድርጅቶች) መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  1. የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ወይም ቲን ያላቸው፤
  3. የግዥው የአገልግሎት መጠን ከሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከረ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. ተጫራቾች ከላይ ከ-3 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማሰረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
  5. የሚገዙ እቃዎችን ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነድ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን እያንዳንዱን ሎት በማይመለስ 50 ብር ገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 8 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማሰከበሪያ ዋስትና ወይም ቢድ ቦንድ ወይም የዕቃ አገልግሎትን ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ማስያዝ አለበት፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 8 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ይቆያል፡፡ በ15ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ድረስ በሳጥን ውስጥ ማሰገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት (ባይገኙም) በ15ኛው ቀን 11፡30 ተዘግቶ በማግስቱ  በ16ኛ ቀን 4፡30 ይከፈታል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራቀን በዚሁ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል፡፡
  10. አሸናፊ ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት በኃላ 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ውል ማሰከበሪያ 10% ለጃማ ወረዳ ፍ/ቤት በማስያዝ ውሉን መፈጸም ይኖርበታል፡፡ በተባለው ቀን መጥቶ ውሉን የማይወስድ ከሆነ ያስያዘው የጨረታ ማሰከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
  11. አሸናፊው ውል ከፈፀመ በኃላ የአሸነፈውን ዕቃ ጃማ ወረዳ ፍ/ቤት ድረስ አጓጉዙ ያደርሳል፡፡
  12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ኑን በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  13. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው መረጃ ከፈለጉ በአካል ወይም በስልክ ቁጥር 0332260518/033226001/ 0944452300 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት

ጃማ ወረዳ ፍ/ቤት

Save Tender