The Amhara National Regional State East Gojjam zone Awabel woreda Finance Office now invites eligible bidders, who have works construction license Grade GC/RC-5 (works license is mandatory) and above for the construction of the following small bridge construction projects
የጀነሬተር እቃዎች -KIOT
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው ለጎንደር ጉምሩከ ግንባታ አገልግሎት የሚውል UV Board Cladding, WPC Cladding, MDF Cladding Ceramic Wall Cladding and Pereforated sheet Metal አቅርቦትና ገጠማ ስራ ህጋዊና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች እና ፋብሪካዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
hard drive
UPS battery-APCRBC140
Procurement of Printing Product ITM project
UPS battery-APCRBC55
የቤት ክዳን ቆርቆሮ እና ሲሚንቶ ግዥ ደሴ ግቢ 2017.
Air conditioner and Hard disk-SS
የኮምቦልቻ ካምፓስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኒሳን ፒካፕ የመኪና መለዋወጫ 2017
procurement of AC Automatic Voltage Regulator
Procurement of sanitary item PREV-PKDL project
Procurement of stationary (ለተለያዩ ክፍሎች የሚውሉ የፅፈት መሳሪያዎች)
procurement of stationary
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ እና ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚውል እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል ፡፡
የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አቅርቦቶችን ለማሟላት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት በምስ/ጎጃም ዞን ጎንቻሲሶ እነሴ ወረዳ 01 ቀበሌ ምጣድ ዱር የመንግስት ደን ውስጥ ያለውን 620.11 ሜ/ኩብ የፈ/ጽድ ቁም ደን፣ በደ/ጎንደር ዞን ደራ ወረዳ ሁለቱ ወገዳሜ ቀበሌ ገልዳማይ የመንግስት ደን ውስጥ ያለውን 3048.50 ሜ/ኩብ የፈ/ጽድ፣ 957.39 ሜ/ኩብ የነጭ ባህር ዛፍ ቁም ደን በድምሩ 4005.89 ሜ/ኩብ ፣ በደ/ታቦር እንጨት መሰንጠቂያ የተመረተ 87.14 ሜ/ኩብ ጣውላ እና በአዊ ዞን ባንጃ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች ውስጥ የሚገኘውን 23,091.41 ሜ/ኩብ የፈ/ጽድ ቁም ደን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
procurement Of Cow Milking machine (የወተት ማለቢያ ማሽን )
በአማራ ብ/ክ/መንግስት የደሴ ከ/አስ/ገ/መምሪያ ለደሴ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክሶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡