የሸዋ ሮቢት ተሃ/ልማት ማረ/ቤት ማዕከል የተለያዩ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ ለተለያዩ የሙያ ስልጠና አገልሎት የሚውሉ ዕቃዎችን እና የህግ ታራሚዎች ቀለብና የወጥ ማጣፈጫ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የከለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በመደበኛ በጀት ለከለላ ወረዳ ሴመቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የቀላል መኪና ጎማ፣ ሎት 2 ዓመታዊ የመኪና ስፔር ፓርት እና ሎት 3 ፋስት ሙቪንግ የመኪና ስፔር ፓርት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ጫማ ፤ ያገለገለ ብረታ ብረት belt and radiator እና የተለያዩ የፈርኒቸር እቃዎች በግልጽ እንዲሁም ተሽከርካሪ፣ አልባሳት እና ፕሎፕ ጠጠር በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ከ22-30 ሰው የሚጭን ኮስትር ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት(ግሻባይ ግቢ ቁጥር 4)
የኮንስትራክሽን እቃዎች ግዥ (Wisdom Campus)
ከ11-14 ሰው የሚጭን ሚኒባስ ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት (ጊሻባይ ግቢ ቁጥር 3)
ለኢአርቲ ክፍል አገልግሎት የሚውል እስቴሽነሪ
Requisition Of Swimming Bath Rent (የውሀ ገንዳ ኪራይ )
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ለደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለመንገድ ጥገና አገልግሎት የሚውል ጋቢዮን ቦክስ (ጋቢዮን ሳጥን) በሀገር ውስጥ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ኮን ግዳን ወረዳ ለሚገኙና የምግብ እጥረት ለታየባቸው ሕፃናት፣ ነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች በድጋፍ መልክ የሚሰጥ ምግብ ነክ ግብአቶችን እንዲሁም በግዳን ወረዳ ለሚገኙ 4 የእንሰሳት ጤና ክሊኒኮች በድጋፍ መልክ የሚሰጥ የእንሰሳት መድሃኒትና የሕክምና ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን ለሪጅኑ እና በስሩ ለሚገኙ ማዕከላት የሚያገለግሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ግዢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ (ይባብ ግቢ ቁጥር 2)
Procurement of EiTEX Constriction Material
procurement of CMHS medicine and supply..
የአገር ውስጥ ሞራሌ ግዥ
Procurement Of Laptop Battery
የአውቶብስ መኪና መለዋወጫ ግዥ 2018ዓ.ም ለሁለተኛ ጊዜ
በአማራ ክልል እንስሳትና ዓሳ ሃብት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በሪስቶር ፕሮጀክት በጀት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በሃገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የተለያዩ ለወጭ ጥገኛ መከላከልና ቁጥጥር አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶች እና የውጭ ጥገኛ መድሃኒት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ /ደሴ ማረሚያ ቤት/ በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ነገሮችን እና የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።