Procurement of medicine ( ለጨቅላ ህጻናት ሞት ለመቀነስ እና ኢንፌክሽን ለመከላከል ለሚካሄደው ህክምና አገልግሎት የሚውል የመድሀኒት ግዥ)
የትምህርት መርጃ መሳሪያ ግዥ (ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች) 2018 ዓ.ም
procurement of electric supply ( EMR ክፍል አገልግሎት የመውል ግዥ)
የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ኮስትር/አይሱዚ ቅጥቅጥ (ዘንዘልማ)
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የመሀል የሜዳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የG+3 ህንፃ ግንባታ የዲዛይን ሥራ አማካሪ ድርጅት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለመምሪያዎች እና ለጽ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ለ1ኛ ዙር በሎት ጠቅላላ ድምር ሎት1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት2 ኮምፒዩተርና ተዛማጅ እቃዎች፣ ሎት3. የጽዳት እቃ፣ ሎት4. የመኪና ጎማ፣ ሎት5. ሞተር ብስክሌት ጥገና፣ ሎት6. የመኪና ዲኮር፣ ሎት7. የስፖርት ትጥቅ፣ ሎት8. የውጭ ፈርኒቸር፣ ሎት9. የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር፣ ሎት10. የኮምፒዩተር ተዛማጅ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን ኤ/ግ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን በ2018 በጀት አመት የተለያዩ ያገለገሉ እና ያላገለገሉ በወረዳችን ሥር ባሉ ሴክተር ፅ/ቤቶች የግብርና መገልገያ መሳሪያዎችን ብረታ ብረት፣ የተለያዩ ፕላስቲክ ጎማዎች እና የመኪና ጎማ፣ የተሰባበሩ ሸልፎች፣ወንበሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Procurement of(ለዲያግኖስቲክ ማስተባበርያ ላብራቶረ ስራክፍል አግልግሎት የሚውል ማይክሮስኮፕ ግዥ)
የኮምቦልቻ ሪጆፖሊታን ከ/አስ/ የቢራሮ ክፍለ ከተማ አስ/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ የስራ ቡድን በቢራሮ ክፍለ ከተማ ስር ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 01 - ቋሚ እቃ/ፈርኒቸር፣ ሎት 02 - የፅህፈት መሳሪያ ሎት 03 - የፅዳት እቃ፣ ሎት 04 - የደንብ ልብስ አልባሳት፣ ሎት 05 - የደንብ ልብስ ጫማ፣ ሎት 06 - የኤሌክትሮኒክስ እቃ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Purchasing of Laboratory Chemical items /zenzelma campus
Dry powder ባለ 6ኪ.ግ ሲሊንደር መሙላት እና ካሊብሬት ማድረግ(Re-fill and calibration)
procurement of Desktop Computer
procurement of Printer hp LaserJet enterprise m612dn
የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች Color Printer ግዥ (ዊዝደም ግቢ)
የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ (2018 ዓ.ም)
የ2018 በጀት አመት የስፖርት ፌስቲቫል እና የስፖርት ትምህርት ክፍል ልዩ ልዩ የስፖርት ትጥቅ ግዥ
የውሃ ጥገና ዕቃዎቸ ግዥ 2018 ዓ.ም
ኮበል ኢንዱስትሪ አ/ማ በ2018 በጀት ዓመት ሁለት የከርሰ ምድር ውሃ ጉድጓጓድ ቁፋሮ (አንድ ከዋናው ግቢ እና አንድ ከእንስሳት ማድለቢያው) በዘርፉ ፍቃድ ካለው ድርጅት መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
Procurement of Soil laboratory Equipment’s 2018 EC
Procurement of medicine(ለኩላሊት እጥበት ክፍል አገልግሎት የሚውል powder A and powder B ግዥ)