Tender Detail

Tender Details

  • Company Debre Birhan University
  • Address , Phone: +251912907452
  • Website
  • Deadline02 Dec 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security90000
  • opening date2025-12-02 10:30:00
  • Categories Goods

የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ (2018 ዓ.ም)

Debre Birhan University


Tender Information

Titleየጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ (2018 ዓ.ም)
Descriptionየሂሳብ መደብ (6212) የጽህፈት መሳሪያዎች 2018ዓ.ም
Procuring EntityDebre Birhan University
Reference NoDBU-NCB-G-0006-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-12-02 10:00:00
Invitation Date2025-11-10 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:DBU, Room G-17
db, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116375879
Email: ppmd@dbu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 445, Postal Code: 445

LegalQualification

  • •Form Data on Joint Ventures:

    In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has failed to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1

    (Ref: 4.1)

Bid Security

Amount: 90000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

 በጨረታው ላይ የወጣውን የፅህፈት መሳሪያ ግዥ በዝርዝር መግለጫው መሠረት በባለሞያ ተረጋግጦ ንብረት ክፍል ገቢ ይሆናል፡፡
 አሸናፊው ድርጅት ንብረቱን በደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ በዋናው ግቢ መጋዘን በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ የሚያስረክብ ይሆናል፡፡
 ናሙና ለተጠየቀባቸው እቃዎች ጨረታ ከመከፈቱ ከአራት ቀን በፊት ተጫራቾች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
 ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ኦርጅናሉን የጨረታ ማስከበሪያ ዩንቨርሲቲው ግዥ ቡድን ቢሮ ቁ. 17 ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
 በጨረታ መክፈቻ ሂደት ወቅት ከጨረታው ከመከፈቱ 1 ሰዓት ቀደም ብሎ የጨረታ መክፈቻ ቁልፉን መላክ አለባቸው፡፡

 ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡
 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender