የደ/ማ/ከ/አስ/ገን/መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያቤቶች መንግስት ሠራተኞች የመጫን አቅሙ 60 ሰውና በላይ የሆነ የሰርቪስ መኪና ለ1/ አንድ/ አመት ያህል የሚቆይ በኪራይ አገልግሎት ለማግኘት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በአብክመ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለመምሪያዎች እና ለጽ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ለ1ኛ ዙር በሎት ጠቅላላ ድምር ሎት1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት2 ኮምፒዩተርና ተዛማጅ እቃዎች፣ ሎት3. የጽዳት እቃ፣ ሎት4. የመኪና ጎማ፣ ሎት5. ሞተር ብስክሌት ጥገና፣ ሎት6. የመኪና ዲኮር፣ ሎት7. የስፖርት ትጥቅ፣ ሎት8. የውጭ ፈርኒቸር፣ ሎት9. የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር፣ ሎት10. የኮምፒዩተር ተዛማጅ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡