Tender Detail

Tender Details

  • Company Debre Birhan University
  • Address , Phone: +251912907452
  • Website
  • Deadline02 Dec 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50000
  • opening date2025-12-02 10:30:00
  • Categories Goods

የትምህርት መርጃ መሳሪያ ግዥ (ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች) 2018 ዓ.ም

Debre Birhan University


Tender Information

Titleየትምህርት መርጃ መሳሪያ ግዥ (ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች) 2018 ዓ.ም
Descriptionየትምህርት መርጃ መሳሪያ ግዥ (ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች) 2018 ዓ.ም
Procuring EntityDebre Birhan University
Reference NoDBU-NCB-G-0037-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-12-02 10:00:00
Invitation Date2025-11-10 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:DBU, Room G-17
db, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116375879
Email: ppmd@dbu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 445, Postal Code: 445

LegalQualification

  • •valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)

TechnicalQualification

  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: ITB 35.4)

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

 በጨረታው ላይ የወጣውን የአካል ጉዳተኛ የትምህርት መርጃ መሳሪያ በዝርዝር መግለጫው መሠረት በባለሞያ ተረጋግጦ ንብረት ክፍል ገቢ ይሆናል፡፡
 አሸናፊው ድርጅት ንብረቱን በደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ በዋናው ግቢ መጋዘን በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ የሚያስረክብ ይሆናል፡፡
 ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ኦርጅናሉን የጨረታ ማስከበሪያ ዩንቨርሲቲው ግዥ ቡድን ቢሮ ቁ. 17 ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
 በጨረታ መክፈቻ ሂደት ወቅት ከጨረታው ከመከፈቱ 1 ሰዓት ቀደም ብሎ የጨረታ መክፈቻ ቁልፉን መላክ አለባቸው፡፡
 ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡
 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender