የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በአማራ ክልል በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ እያስገባው ላለው ለደ/ማርቆስ ከተማ አልማ G+10 ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የአልሙኒየም አቅርቦትና ስራ፣ የኤሌክትሮ መካኒክ አቅርቦትና ገጠማ፣ የኮርኔስ አቅርቦትና ስራ እና የሸንት ቤት ፓርቲሽን መስኮት አቅርቦትና ገጠማ ከዚህ በታች በተቀመጠው ዝርዝር መሰ
የሰራተኞች ሰርቪስ ተሸከርካሪ አገልግሎት ግዥ
ለሎት15፡- ለቢሮ እቃዎች ወደ ተለያዩ /መቅረጫ/መቆጣጠሪያ ጣቢያዎች የሚያደርስ ተሽከርካሪ የጭነት አገልግሎት ግዥ
በሀገር መከካከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምረያ የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የምልምል ሰልጣኝ ወታደሮችና በሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን የተጣራ የበሬ ስጋ እና የበቆሎ ቅንጬን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የመደበኛ በጀት ግዥ ለሚፈጽምላቸው ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ ቋሚ እቃ ፣ የመኪና እቃ፣ የሞተር ዘይት፣ ህትመት በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደ/ብርሃን ደም ባንክ አገልግሎት ለ2018 በጀት አመት ሎት 1 የጽ/መሣሪያ፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3 የተሸከርካሪ ኢንሹራንስ ዋስትና ፣ ሎት 4 የቀላል ተሽከርካሪ ቅባትና ዘይት ፣ ሎት 5 ህትመት ፣ ሎት 6 ኤሌከትሮኒክስ ፣ ሎት 7 የግብርና እቃዎች እና ሎት 8 ቋሚ ዕቃዎች አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
LOT 09 Printing product (ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ህትመት )
የፍሳሽ ቆሻሻ ማንሳት አገልግሎት ግዥ
የሞጣ ከተማ የመጠጥ ውኃና ፍሣሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የ4(አራት) ዓመት ማለትም 2014፤ 2015፤ 2016 እና 2017 ዓ/ም በጀት አመት ሂሣብ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግድ ወረዳ እንስሳት ሀብት ጽ/ቤት በአልማ በጀት የማህበረሰብ አቀር መድሃኒት ቤት አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
የወረኢሉ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ መሬት ከንቲባ ኮሚቴው በወሰነው መሰረት በሊዝ ጨረታ ለሶስተኛ ወገን እንዲተላለፍ ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ የቢሮ መገልገያ ኤሌክሮኒክስ እና የጽዳት እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Purchase of Sport Materials
Purchase of Uniform Cloth
Procrument of BDU-CMHS-ብሎኬት
BDU-CMHS-የአልሙኒየም ፓርቲሽን 2
Purchase of Stationary
lot :08 purchase of furniture items
Procurement of medicine(ለማተርናል ሄልዝ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል መድሃኒት )
procurement of safety materials 1