በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት 001/2019 በ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ የጽህፈት መሳሪያ፣ የመኪና እቃ፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ዘይት እና የትምህርት ቤት የግንባታና የጥገና ማቴሪያል (5 ሎቶች) አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ግዥ ለሚፈጸምላቸው ሴክተር መ/ቤቶች ማለትም ለለጋምቦ ወረዳ ትም/ጽ/ቤት በ01 ቀበሌ ገነቴ የቅድመ መደበኛ መማሪያ ክፍል ግንባታ የእጅ ዋጋ እና የግንባታ ማቴሪያል በመደበኛ ካፒታል በጀት እና የአቅስታ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በአልማ በጀት የእጅ ዋጋ ማቴሪያል ለለጋምቦ ወረዳ ውሃና ኢነርጂ ጽ/ቤት በመደበኛ ካፒታል በጀት የውሃ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የመደበኛ በጀት ግዥ ለሚፈጽምላቸው ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ ቋሚ እቃ ፣ የመኪና እቃ፣ የሞተር ዘይት፣ ህትመት በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡