በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ግዥ ለሚፈጸምላቸው ሴክተር መ/ቤቶች ማለትም ለለጋምቦ ወረዳ ትም/ጽ/ቤት በ01 ቀበሌ ገነቴ የቅድመ መደበኛ መማሪያ ክፍል ግንባታ የእጅ ዋጋ እና የግንባታ ማቴሪያል በመደበኛ ካፒታል በጀት እና የአቅስታ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በአልማ በጀት የእጅ ዋጋ ማቴሪያል ለለጋምቦ ወረዳ ውሃና ኢነርጂ ጽ/ቤት በመደበኛ ካፒታል በጀት የውሃ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ግዥ ለሚፈጸምላቸው ሴክተር መ/ቤቶች ማለትም ለለጋምቦ ወረዳ ትም/ጽ/ቤት በ01 ቀበሌ ገነቴ የቅድመ መደበኛ መማሪያ ክፍል ግንባታ የእጅ ዋጋ እና የግንባታ ማቴሪያል በመደበኛ ካፒታል በጀት እና የአቅስታ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በአልማ በጀት የእጅ ዋጋ ማቴሪያል ለለጋምቦ ወረዳ ውሃና ኢነርጂ ጽ/ቤት በመደበኛ ካፒታል በጀት የውሃ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያለው ተጫራች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
- ንግድ ምዝገባ ያላቸው
- ለእጅ ዋጋው ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆነ
- የግዥ መጠኑ ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለበት
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ስነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ቢድ ቦድ እስከ 60/ ስልሳ ቀን ያላነሰ የሆነ ለሚወዳደሩበት የእቃው ጠቅላላ ዋጋ 2% በጥሬ ገንዘብ /ሲፒኦ/ ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን አንድ ወጥ በሆነ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በግዥ ቡድን ወይም በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን እና ለእጅ ዋጋ በ22ኛ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ሁሉም ውድድሩ የሚካሄደው በየሎት በድምር አሸናፊ ይሆናል፡፡
- የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው ቀን እና 22ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ በእያንዳንዱ ግዥ ላይ 20% የመጨመርና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የጨረታ ሰነዱ ስርዝ ድልዝ ካለው ከጨረታ ውጭ ይሆናል፣
- ተጫራቾች ታክስ ክሊራንስ የሌለው መጫረት አይችልም፡፡
- አሸናፊው ድርጅት እቃውን የሚያስረክበው በወረዳው ውስጥ ባሉ ግንባታው በሚካሄድበት ቀበሌ ነው።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 223 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥራችን 0914062494 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በፖስታው ላይ ቀን ስም፤ ፊርማ እና ስልክ ቁጥር የሚወዳደሩበትን ዘርፍ መጻፍ ይኖርባቸዋል።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ለጋምቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመምጣት መግዛት የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
