ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ቱታ እና አንፀባራቂ ሰደርያ ግዥ ጉ/ኮ/ኮምቦልቻ ቅ/ፅ/ቤት
electronic materials /BDU- Science College and Maritime Acagemy/EMTI
Amuruu Woreda Health Office now invites all contractors of category general/building contractors of GC-5/BC-4& above to construct Haaroo Guddinaa CHP
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የሞላሌ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ፅ/ቤት በ2018ዓ.ም በጀት አመት ለሞላሌ ከተማ አስተዳደሩ የቢሮ አጥር እና የጥበቃ ቤት/ማማ ግንባታ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አውጥቶ ግንባታውን ማስገንባት ይፈልጋል።
የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤት የ2018 ዓም በጀት አመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 17፡-የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ
ሎት11:-የታሸገ ዉሃ (1/2) መጠጥ ዉሃ ግዥ
ለሎት3፡-ፈርኒቸርና ሌሎች የቢሮ ቋሚ እቃዎች ግዥ ጉምሩክ ኮሚሽን ባህርዳር ቅ/ጽ/ቤት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ የልጆች ጌጣጌጥ እና የልደት ማከበሪያ እቃዎች፣ የሕክምና እቃዎች፣ ቁርጥራጭ መዳብ እና አልባሳት በግልፅ እንዲሁም charg pin፣ ባጃጅ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የቴሌቪዥን ተገጣጣሚ እቃዎች፣ ጃንጥላ፣ Layer 3 Enthernet swich፣ ጫማ እና ኮስሞቲክስ በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በተፈቀደ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ በተለያዩ ሎቶች የተዘረዘሩትን ማለትም የፅህፈት ፤የፅዳት፤ የኤሌክትሮኒከስ፣ ፈርኒቸር ፤የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለሞች፤ የብስክሌት ጎማና ካላማዳሪ ፤የህንፃና የኮንስትራክሽን እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜን ሸዋ ዞን ለባሶና ወራና ወረዳ ፍርድ ቤት እና ለቀይት ንዑስ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል እቃዎች ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀ/ወ/አስ/ጤ/ጥ/ፅ/ቤት ስር ለተሬ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
Procurement of መኖ
CMHS Procurement of Syringe (Disposable) - 10ml with Needle21G
Procurement of Septic Tank building /BDU- Science college and Maritime Academy/
Procurement of Computer Spare Parts
BDU- CMHS ኦሞ ሮል/አዚ/ተመሳሳይ/ 200 ግራም
Caster wheel
የውሃ ጎማ (ፕላስቲክ) ሮቶ
የሴራሚክ እና ዞኮሎ ግዥ