የባሶና ወራና ወረዳ ፍ/ቤት የደንብ ልብስና ጫማ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ህትመት፣ ጽዳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ እቃዎች፣ የጥገና እና መጽሀፍት ግዥ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜን ሸዋ ዞን ለባሶና ወራና ወረዳ ፍርድ ቤት እና ለቀይት ንዑስ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል እቃዎች ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን ለባሶና ወራና ወረዳ ፍርድ ቤት እና ለቀይት ንዑስ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡